https://amh.sputniknews.africa/20260524/4105945.html
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ በልዩ ሕክምና ዘርፍ ከሚሰለጥኑ የሩዋንዳ ባለሙያዎች ጋር ማዕድ ቆረሱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ በልዩ ሕክምና ዘርፍ ከሚሰለጥኑ የሩዋንዳ ባለሙያዎች ጋር ማዕድ ቆረሱ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ በልዩ ሕክምና ዘርፍ ከሚሰለጥኑ የሩዋንዳ ባለሙያዎች ጋር ማዕድ ቆረሱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በኢትዮጵያ በልዩ የሕክምና ዘርፍ ሥልጠና ላይ ከሚገኙ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ባለሙያዎች መካከል፣ ከሩዋንዳ... 24.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-24T20:04+0300
2026-05-24T20:04+0300
2026-05-24T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/18/4105451_0:56:1080:664_1920x0_80_0_0_b8453bba5bb4ad804a8595e6a2377d99.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ በልዩ ሕክምና ዘርፍ ከሚሰለጥኑ የሩዋንዳ ባለሙያዎች ጋር ማዕድ ቆረሱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በኢትዮጵያ በልዩ የሕክምና ዘርፍ ሥልጠና ላይ ከሚገኙ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ባለሙያዎች መካከል፣ ከሩዋንዳ ለመጡ 128 የሕክምና ባለሙያዎች ጋር በጋራ ማዕድ መቁረሳቸውን አስታውቀዋል።"እነዚህ ባለሙያዎች የአኅጉራችን የጤና ዘርፍ የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚጠይቀውን ከፍተኛ ዕውቀትና የላቀ ብቃት ለማሟላት ታምነው እየተጉ ያሉ ናቸው" ብለዋል።ባለሙያዎቹ የሚሰለጥኑባቸው ተቋማትም ቀጣዩን አፍሪካዊ ትውልድ በሕክምናው ዘርፍ የሚኖረውን የመሪነት ሚና በማረጋገጥ ላይ የሚገኙ መሆናቸውን የኢትዮጵያው መሪ ጠቁመዋል።"በጋራ ዕውቀትና ዓላማ፣ ይበልጥ ጤናማ የሆነች አፍሪካን አብረን መገንባታችንን እንቀጥላለን" ሲሉ በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ጽፈዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/18/4105451_61:0:1020:719_1920x0_80_0_0_8ebc988c4a78f268b065d45048888d3b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ በልዩ ሕክምና ዘርፍ ከሚሰለጥኑ የሩዋንዳ ባለሙያዎች ጋር ማዕድ ቆረሱ
20:04 24.05.2026 (የተሻሻለ: 20:14 24.05.2026) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ በልዩ ሕክምና ዘርፍ ከሚሰለጥኑ የሩዋንዳ ባለሙያዎች ጋር ማዕድ ቆረሱ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በኢትዮጵያ በልዩ የሕክምና ዘርፍ ሥልጠና ላይ ከሚገኙ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ባለሙያዎች መካከል፣ ከሩዋንዳ ለመጡ 128 የሕክምና ባለሙያዎች ጋር በጋራ ማዕድ መቁረሳቸውን አስታውቀዋል።
"እነዚህ ባለሙያዎች የአኅጉራችን የጤና ዘርፍ የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚጠይቀውን ከፍተኛ ዕውቀትና የላቀ ብቃት ለማሟላት ታምነው እየተጉ ያሉ ናቸው" ብለዋል።
ባለሙያዎቹ የሚሰለጥኑባቸው ተቋማትም ቀጣዩን አፍሪካዊ ትውልድ በሕክምናው ዘርፍ የሚኖረውን የመሪነት ሚና በማረጋገጥ ላይ የሚገኙ መሆናቸውን የኢትዮጵያው መሪ ጠቁመዋል።
"በጋራ ዕውቀትና ዓላማ፣ ይበልጥ ጤናማ የሆነች አፍሪካን አብረን መገንባታችንን እንቀጥላለን" ሲሉ በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ጽፈዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

