ሮሙዋልድ ዋዳግኒ የቤኒን ፕሬዝዳንት በመሆን በይፋ ሥልጣን ተረከቡ

ሰብስክራይብ

ሮሙዋልድ ዋዳግኒ የቤኒን ፕሬዝዳንት በመሆን በይፋ ሥልጣን ተረከቡ

እ.ኤ.አ. በ1991 ከተካሄደው የመጀመሪያው ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ወዲህ አምስተኛው የሀገር መሪ ለመሆን የበቁ ሲሆን፣ በሚያዝያ ወር ላይ ለሰባት ዓመት የሥራ ዘመን ተመርጠዋል

ቤኒንን ለ10 ዓመታት በፕሬዝዳንትነት የመሩትን ፓትሪስ ታሎን ተክተዋቸዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0