ቤኒን አዲስ ለተመረጡት ፕሬዝዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒን በዓለ-ሲመት ለማከናወን እየተዘጋች ነው

© telegram sputnik_ethiopiaቤኒን አዲስ ለተመረጡት ፕሬዝዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒን በዓለ-ሲመት ለማከናወን እየተዘጋች ነው
ቤኒን አዲስ ለተመረጡት ፕሬዝዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒን በዓለ-ሲመት ለማከናወን እየተዘጋች ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.05.2026
ሰብስክራይብ

ቤኒን አዲስ ለተመረጡት ፕሬዝዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒን በዓለ-ሲመት ለማከናወን እየተዘጋች ነው

በሚያዝያ 4 የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ የተመረጡት ሮሙዋልድ ዋዳግኒ፣ ለሰባት ዓመታት የሥልጣን ዘመን ቃለ-መሐላ ይፈጽማሉ፡፡

በተሰናባቹ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ታሎን እና በተተኪአቸው መካከል የሚደረገው የሥልጣን ሽግግር፣ ከዚያ አስቀድሞ በፕሬዝዳንታዊው ቤተ-መንግሥት ውስጥ ይከናወናል፡፡

የበዓለ-ሲመት ሥነ-ሥርዓቱ በአካባቢው አቆጣጠር ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ላይ በፓሌ ዴ ኮንግሬስ አደባባይ ይጀምራል፡፡

ወደ 6,000 የሚጠጉ እንግዶች ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ወደ አሥራ አምስት የሚጠጉ የውጭ አገራት ልዑካን ቡድንም በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ይገኛሉ።

ምስሎቹ የናይጄሪያው ምክትል ፕሬዝዳንት ካሺም ሸቲማ እና የሩዋንዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ንሴንጊዩምቫ ጁስቲን ኮቶኑ ከተማ ሲደርሱ ያሳያሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
ቤኒን አዲስ ለተመረጡት ፕሬዝዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒን በዓለ-ሲመት ለማከናወን እየተዘጋች ነው - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
ቤኒን አዲስ ለተመረጡት ፕሬዝዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒን በዓለ-ሲመት ለማከናወን እየተዘጋች ነው - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0