https://amh.sputniknews.africa/20260524/4100340.html
የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዩክሬን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአጸፋ ጥቃት ሰነዘሩ - የመከላከያ ሚኒስቴር
የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዩክሬን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአጸፋ ጥቃት ሰነዘሩ - የመከላከያ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዩክሬን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአጸፋ ጥቃት ሰነዘሩ - የመከላከያ ሚኒስቴርጥቃቱ የሚከተሉትን ሚሳኤሎች ያካተተ ነበር፦🟠 ኦሬሽኒክ፣ 🟠 ኢስካንደር፣ 🟠 ኪንዛል፣ 🟠 ትሲርኮን።ጥቃቱ በዩክሬን የሚገኙ ወታደራዊ ዕዝ ተቋማትን፣ የአየር... 24.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-24T13:50+0300
2026-05-24T13:50+0300
2026-05-24T13:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/18/4100187_0:435:720:840_1920x0_80_0_0_94ab25bac4ac5df04704888ad06d1a43.jpg
የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዩክሬን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአጸፋ ጥቃት ሰነዘሩ - የመከላከያ ሚኒስቴርጥቃቱ የሚከተሉትን ሚሳኤሎች ያካተተ ነበር፦🟠 ኦሬሽኒክ፣ 🟠 ኢስካንደር፣ 🟠 ኪንዛል፣ 🟠 ትሲርኮን።ጥቃቱ በዩክሬን የሚገኙ ወታደራዊ ዕዝ ተቋማትን፣ የአየር ኃይል ጣቢያዎችን እና የመከላከያ ኢንዱስትሪ ኢንተርፕራይዞችን (ፋብሪካዎችን) ኢላማ ያደረገ ነበር። የተመረጡት ኢላማዎች በሙሉ መመታታቸውን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።ጥቃቶቹ የተፈጸሙት፣ ዩክሬን በሉጋንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ስታሮቤልስክ በሚገኝ አንድ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና የተማሪዎች መኝታ ክፍል ላይ ላደረሰችው የድሮን ጥቃት ምላሽ ለመስጠት ሲሆን፤ በዩክሬኑ ጥቃት 21 ተማሪዎች መገደላቸው እና በደርዘን የሚቆጠሩ መቁሰላቸው ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዩክሬን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአጸፋ ጥቃት ሰነዘሩ - የመከላከያ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዩክሬን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአጸፋ ጥቃት ሰነዘሩ - የመከላከያ ሚኒስቴር
2026-05-24T13:50+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/18/4100187_0:367:720:907_1920x0_80_0_0_d6c9e7bdbb5de9d046b4a98167aade76.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዩክሬን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአጸፋ ጥቃት ሰነዘሩ - የመከላከያ ሚኒስቴር
13:50 24.05.2026 (የተሻሻለ: 13:54 24.05.2026) የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዩክሬን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአጸፋ ጥቃት ሰነዘሩ - የመከላከያ ሚኒስቴር
ጥቃቱ የሚከተሉትን ሚሳኤሎች ያካተተ ነበር፦
🟠 ኦሬሽኒክ፣
🟠 ኢስካንደር፣
🟠 ኪንዛል፣
🟠 ትሲርኮን።
ጥቃቱ በዩክሬን የሚገኙ ወታደራዊ ዕዝ ተቋማትን፣ የአየር ኃይል ጣቢያዎችን እና የመከላከያ ኢንዱስትሪ ኢንተርፕራይዞችን (ፋብሪካዎችን) ኢላማ ያደረገ ነበር። የተመረጡት ኢላማዎች በሙሉ መመታታቸውን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
ጥቃቶቹ የተፈጸሙት፣ ዩክሬን በሉጋንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ስታሮቤልስክ በሚገኝ አንድ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና የተማሪዎች መኝታ ክፍል ላይ ላደረሰችው የድሮን ጥቃት ምላሽ ለመስጠት ሲሆን፤ በዩክሬኑ ጥቃት 21 ተማሪዎች መገደላቸው እና በደርዘን የሚቆጠሩ መቁሰላቸው ተገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X