https://amh.sputniknews.africa/20260524/4099477.html
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለቀጣናው ሀገራት የሚሰጠው ነፃ የትምህርት ዕድል "ታላቅ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት" ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለቀጣናው ሀገራት የሚሰጠው ነፃ የትምህርት ዕድል "ታላቅ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት" ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለቀጣናው ሀገራት የሚሰጠው ነፃ የትምህርት ዕድል "ታላቅ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት" ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴፕሬዝዳንት ታዬ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የ2018 የትምህርት ዘመን ተማሪዎቹን ባስመረቀበት... 24.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-24T13:10+0300
2026-05-24T13:10+0300
2026-05-24T13:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/18/4099549_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_1a8b181303c14295a23e82bb3183092a.jpg
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለቀጣናው ሀገራት የሚሰጠው ነፃ የትምህርት ዕድል "ታላቅ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት" ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴፕሬዝዳንት ታዬ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የ2018 የትምህርት ዘመን ተማሪዎቹን ባስመረቀበት ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት ነው። "ዩኒቨርሲቲው ለጎረቤት ሀገራት የፖሊስ አባላትና መኮንኖች ነፃ የትምህርት ዕድል በመስጠት በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ያለውን ትስስርና ሽብርተኝነትን በጋራ የመከላከል አቅም እያጠናከረ መሆኑ ሊቀጥልበት የሚገባ ታላቅ ዲፕሎማሲያዊ ተግባር ነው" ብለዋል። ተቋሙ፣ ሀገራዊ ተልዕኮውን ከመወጣት ባለፈ ለደቡብ ሱዳን፣ ለሱማሊያ እና ለሱማሌ ላንድ የፖሊስ አባላት እስከ ማስተርስ ዲግሪ ነፃ የትምህርት ዕድል በመስጠት ቀጣናዊ ትብብርን እያጠናከረ መሆኑን ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለቀጣናው ሀገራት የሚሰጠው ነፃ የትምህርት ዕድል "ታላቅ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት" ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለቀጣናው ሀገራት የሚሰጠው ነፃ የትምህርት ዕድል "ታላቅ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት" ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
2026-05-24T13:10+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/18/4099549_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_b794054226eecb54ae7366b3ca62adcf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለቀጣናው ሀገራት የሚሰጠው ነፃ የትምህርት ዕድል "ታላቅ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት" ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
13:10 24.05.2026 (የተሻሻለ: 13:24 24.05.2026) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለቀጣናው ሀገራት የሚሰጠው ነፃ የትምህርት ዕድል "ታላቅ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት" ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
ፕሬዝዳንት ታዬ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የ2018 የትምህርት ዘመን ተማሪዎቹን ባስመረቀበት ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት ነው።
"ዩኒቨርሲቲው ለጎረቤት ሀገራት የፖሊስ አባላትና መኮንኖች ነፃ የትምህርት ዕድል በመስጠት በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ያለውን ትስስርና ሽብርተኝነትን በጋራ የመከላከል አቅም እያጠናከረ መሆኑ ሊቀጥልበት የሚገባ ታላቅ ዲፕሎማሲያዊ ተግባር ነው" ብለዋል።
ተቋሙ፣ ሀገራዊ ተልዕኮውን ከመወጣት ባለፈ ለደቡብ ሱዳን፣ ለሱማሊያ እና ለሱማሌ ላንድ የፖሊስ አባላት እስከ ማስተርስ ዲግሪ ነፃ የትምህርት ዕድል በመስጠት ቀጣናዊ ትብብርን እያጠናከረ መሆኑን ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X