የደቡባዊ ዓለም አገራት በመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ ሳቢያ አማራጭ የባሕር ትራንስፖርት መስመሮችን በመፈለግ ላይ ናቸው

ሰብስክራይብ

የደቡባዊ ዓለም አገራት በመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ ሳቢያ አማራጭ የባሕር ትራንስፖርት መስመሮችን በመፈለግ ላይ ናቸው

ሕንድ በአርክቲክ እና በምሥራቃዊ የባሕር ኮሪደሮች (መስመሮች) ለመጠቀም እያሰበች ሲሆን፣ እነዚህ መስመሮች የሚከተሉትን ጥቅሞች ያረጋግጣሉ፦

▪ የሆርሙዝ ወሽመጥን በመገላገል፣ በአውሮፓ እና እስያ መካከል ያለውን የመሸጋገሪያ ጊዜ መቀነስ፣

▪ በኢነርጂ አቅርቦቶች ላይ የበለጠ አስተማማኝ ጥንካሬ መፍጠር፣

▪ የበለጠ ሚዛናዊ እና ባለብዙ-ዋልታ የሆኑ የንግድ ትስስሮችን ማጎልበት።

የደቡባዊ ዓለም አገራት እንደ ምርጥ አማራጭ እየተወያዩባቸው ስላሉት መስመሮች ይበልጥ ለማወቅ የስፑትኒክን ቪዲዮ ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0