ፍልስጤማውያን መብታቸውን እስካልተጎናጸፉ ድረስ እስራኤል ሰላም አታገኝም - የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ፍልስጤማውያን መብታቸውን እስካልተጎናጸፉ ድረስ እስራኤል ሰላም አታገኝም - የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

​ ወታደራዊ ኃይል ብቻውን ለእስራኤል መንግሥት ዘላቂ ደህንነት ሊያረጋግጥ አይችልም ያሉት ባድር አብደላቲ፤ የፍልስጤም ጉዳይ የቀጣናው ዋና የግጭት መንስኤ ሆኖ እንደሚቀጥል አስረግጠዋል።

​

"ነጻ የፍልስጤም መንግሥት ካልተመሠረተ፤ በቀጣናው ምንም አይነት ሰላምና መረጋጋት አይኖርም" ሲሉም አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0