የኢቦላ ቫይረስ ተለዋዋጭነት የክትባት ምርምን እያደናቀፈ ነው - ናይጄሪያዊው የጤና ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የኢቦላ ቫይረስ ተለዋዋጭነት የክትባት ምርምን እያደናቀፈ ነው - ናይጄሪያዊው የጤና ባለሙያ

​ለተለያዩ የኢቦላ ዝርያዎች ውጤታማ ክትባት ማዘጋጀት እንደሚያስፈልግ የሕዝብ ጤና ባለሙያ፣ ዲፕሎማት እና ፖለቲከኛ ዶክተር አይዛክ አክዉማ ኤግቦጃ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

​አሁን በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኡጋንዳ እየተሰራጨ ያለው ዝርያ ከዚህ ቀደም ያልነበረ እንደሆነና ቀደም ሲል የተሠሩት ክትባቶች ይህንን ልውጥ ዝርያ የመከላከል አቅም እንደሌላቸው ጠቁመዋል።

"አሁን ላይ ይህን የቫይረስ ዝርያ የሚያጠቃ ክትባት ቢገኝ እንኳ ወደፊት ሌላ አዲስ ክትባት የሌለው ዝርያ ሊፈጠር ይችላል" ሲሉ የጤና ባለሙያው አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0