በርካታ የውጭ ሀገር ጋዜጠኞች በሩሲያ ከተማ የታዳጊዎች ኮሌጅ ላይ የዩክሬን ድሮን ያደረሰውን ጉዳት ለመጎብኘት ፍላጎት አሳይተዋል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopiaበርካታ የውጭ ሀገር ጋዜጠኞች በሩሲያ ከተማ የታዳጊዎች ኮሌጅ ላይ የዩክሬን ድሮን ያደረሰውን ጉዳት ለመጎብኘት ፍላጎት አሳይተዋል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
በርካታ የውጭ ሀገር ጋዜጠኞች በሩሲያ ከተማ የታዳጊዎች ኮሌጅ ላይ የዩክሬን ድሮን ያደረሰውን ጉዳት ለመጎብኘት ፍላጎት አሳይተዋል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.05.2026
ሰብስክራይብ

በርካታ የውጭ ሀገር ጋዜጠኞች በሩሲያ ከተማ የታዳጊዎች ኮሌጅ ላይ የዩክሬን ድሮን ያደረሰውን ጉዳት ለመጎብኘት ፍላጎት አሳይተዋል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

"እዚያ መድረሳቸውን ለማረጋገጥ ሁሉንም ነገር እናደርጋለን። አስተርጓሚዎችም ይመደባሉ። ይህ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የኪየቭ አገዛዝ በትክክል ምን እየሠራ እንደሆነ በገዛ ዓይኖቹ እንዲያይና በገዛ ጆሮው እንዲሰማ አስፈላጊ ነው" ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።

የምዕራባውያን ጋዜጠኞች በሩሲያ ከተማ ስታሮቤልስክ የተፈጸመውን ጥቃት በቦታው በመገኘት እንዲጎበኙ የተደረገላቸውን ግብዣ ቀደም ሲል በይፋ ውድቅ አድርገዋል።

​ዩክሬን በሩሲያ ሉሃንስክ በኮሌጅ እና በተማሪዎች ዶርም ላይ በፈጸመችው የድሮን ጥቃት የሟቾች ቁጥር ወደ 18 ያደገ ሲሆን ሦስት ሰዎች አሁንም ፍርስራሽ ሥር ይገኛሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0