ታንዛኒያ በደን የተጨፈጨፉ 470 ሺህ ሄክታር መሬቶችን መልሳ ልታለማ ነው - መገናኛ ብዙኃን

ሰብስክራይብ

ታንዛኒያ በደን የተጨፈጨፉ 470 ሺህ ሄክታር መሬቶችን መልሳ ልታለማ ነው - መገናኛ ብዙኃን

​ መንግሥት በአዲስ ሀገር አቀፍ ዓመታዊ ዘመቻ ሁለት ሚሊዮን ዛፎችን በመላ ሀገሪቱ በመትከል፤ በየዓመቱ 2,000 ሄክታር ደኖችን መልሶ ለማልማት እንዳቀደ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

ታንዛኒያ በተፈጥሮ እፅዋት መውደም እና በአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮቶች ሳቢያ ከታች በተዘረዘሩት መዘዞች እተፈተነች ትገኛለች፦

​ የሙቀት መጠን መጨመር፣

የተራዘመ ድርቅ፣

የዝናብ አዝማሚያ መለዋወጥ።

በምክትል ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ሚኒስትር ዴኤታ ሐማድ ዩሱፍ ማሳውኒን፤ “ይህ የዛፍ ተከላ ፕሮግራም ዜጎች በቤታቸው እና በሥራ ቦታቸው ዛፎችን እንዲተክሉ በማበረታታት እንዲሁም ተቋማት የሕዝብ ቦታዎችን እና ማሕበረሰቦችን እንዲያለሙ ኃላፊነት በመስጠት የሀገሪቱን የጥበቃ እና የአካባቢ መልሶ ማልማት ራዕይ ይመራል” ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0