በሞስኮ እውቅና ለተሰጣቸው የውጭ ሀገር ጋዜጠኞች ጥቃት ወደተፈፀመበት ስታሮቤልስክ ኮሌጅ ጉብኝት ይዘጋጃል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopiaበሞስኮ እውቅና ለተሰጣቸው የውጭ ሀገር ጋዜጠኞች ጥቃት ወደተፈፀመበት ስታሮቤልስክ ኮሌጅ ጉብኝት ይዘጋጃል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
በሞስኮ እውቅና ለተሰጣቸው የውጭ ሀገር ጋዜጠኞች ጥቃት ወደተፈፀመበት ስታሮቤልስክ ኮሌጅ ጉብኝት ይዘጋጃል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.05.2026
ሰብስክራይብ

በሞስኮ እውቅና ለተሰጣቸው የውጭ ሀገር ጋዜጠኞች ጥቃት ወደተፈፀመበት ስታሮቤልስክ ኮሌጅ ጉብኝት ይዘጋጃል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

“ቢቢሲ እና ሲኤንኤን እረፍት ላይ እንዳልሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ” ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ጽፈዋል።

​ቃል አቀባይዋ፤ ምዕራባውያን ባለሥልጣናት በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በሉሃንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ኮሌጅ ላይ ምንም ዓይነት ጥቃት አልተፈጸመም ማለታቸውን “የአደባባይ ውሸት” ሲሉ ገልጽውታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0