https://amh.sputniknews.africa/20260523/4088933.html
ኢትዮጵያ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የምታደርገው ጥረት አካል የሆነ የሴራሚክ ፋብሪካ ሥራ አስጀመረች
ኢትዮጵያ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የምታደርገው ጥረት አካል የሆነ የሴራሚክ ፋብሪካ ሥራ አስጀመረች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የምታደርገው ጥረት አካል የሆነ የሴራሚክ ፋብሪካ ሥራ አስጀመረች በኦሮሚያ ክልል ሞጆ ከተማ የተገነባውና ግራንዴር ተብሎ የሚጠራው የሴራሚክ ፋብሪካ ለምርት የሚያስፈልገውን ከ80 በመቶ በላይ... 23.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-23T11:49+0300
2026-05-23T11:49+0300
2026-05-23T11:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/17/4088257_0:101:1080:709_1920x0_80_0_0_376b5d10ee78b68d961050521963db7e.jpg
ኢትዮጵያ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የምታደርገው ጥረት አካል የሆነ የሴራሚክ ፋብሪካ ሥራ አስጀመረች በኦሮሚያ ክልል ሞጆ ከተማ የተገነባውና ግራንዴር ተብሎ የሚጠራው የሴራሚክ ፋብሪካ ለምርት የሚያስፈልገውን ከ80 በመቶ በላይ ግብአት ከሀገር ውስጥ ያገኛል ሲሉ ፈብሪካውን መርቀው የከፈቱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናግረዋል። ፋብሪካው ዓለም አቀፍ የጥራት እና ተወዳዳሪነት መስፈርቶችን የሚያሟሉ ምርቶችን ያቀርባል ሲሉ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ፅፈዋል። "ይህ ስኬት ኢትዮጵያ የራሷን የተፈጥሮ ሀብትና እምቅ ጸጋ የመጠቀም ብቃቷን ከመገንባቱ ባሻገር፣ ከውጭ ገቢ ምርቶች ላይ ያለንን ጥገኝነት በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሰዋል።"ጠቅላይ ሚኒስትሩ 100 በመቶ የሀገር ውስጥ ፍላጎትን የሚያሟሉ የሴራሚክ ፋብሪካዎችን በቅርቡ ይመረቃሉ ሲሉ አራተኛው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኤክስፖ መክፈቻ ላይ መናገራቸው ይታወሳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የምታደርገው ጥረት አካል የሆነ የሴራሚክ ፋብሪካ ሥራ አስጀመረች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የምታደርገው ጥረት አካል የሆነ የሴራሚክ ፋብሪካ ሥራ አስጀመረች
2026-05-23T11:49+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/17/4088257_0:0:1080:810_1920x0_80_0_0_0693d2ece610803459d1a6ca8bd8d98b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የምታደርገው ጥረት አካል የሆነ የሴራሚክ ፋብሪካ ሥራ አስጀመረች
11:49 23.05.2026 (የተሻሻለ: 11:54 23.05.2026) ኢትዮጵያ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የምታደርገው ጥረት አካል የሆነ የሴራሚክ ፋብሪካ ሥራ አስጀመረች
በኦሮሚያ ክልል ሞጆ ከተማ የተገነባውና ግራንዴር ተብሎ የሚጠራው የሴራሚክ ፋብሪካ ለምርት የሚያስፈልገውን ከ80 በመቶ በላይ ግብአት ከሀገር ውስጥ ያገኛል ሲሉ ፈብሪካውን መርቀው የከፈቱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናግረዋል።
ፋብሪካው ዓለም አቀፍ የጥራት እና ተወዳዳሪነት መስፈርቶችን የሚያሟሉ ምርቶችን ያቀርባል ሲሉ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ፅፈዋል።
"ይህ ስኬት ኢትዮጵያ የራሷን የተፈጥሮ ሀብትና እምቅ ጸጋ የመጠቀም ብቃቷን ከመገንባቱ ባሻገር፣ ከውጭ ገቢ ምርቶች ላይ ያለንን ጥገኝነት በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሰዋል።"
ጠቅላይ ሚኒስትሩ 100 በመቶ የሀገር ውስጥ ፍላጎትን የሚያሟሉ የሴራሚክ ፋብሪካዎችን በቅርቡ ይመረቃሉ ሲሉ አራተኛው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኤክስፖ መክፈቻ ላይ መናገራቸው ይታወሳል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

