የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ጠቅላይ ሚኒስትር ኡስማን ሶንኮን ከኃላፊነት አነሱ

© telegram sputnik_ethiopiaየሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ጠቅላይ ሚኒስትር ኡስማን ሶንኮን ከኃላፊነት አነሱ
የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ጠቅላይ ሚኒስትር ኡስማን ሶንኮን ከኃላፊነት አነሱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.05.2026
ሰብስክራይብ

የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ጠቅላይ ሚኒስትር ኡስማን ሶንኮን ከኃላፊነት አነሱ

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኃላፊነት መነሳታቸውን ተከትሎ የሀገሪቱ መንግሥት ተበትኗል።

​የመንግሥት ሚኒስትሮች ዕለታዊ የሥራ ጉዳዮችን ብቻ እንዲያከናውኑ መመሪያ ተሰጥቷቸዋል።

​"ዛሬ ምሽት በቀለለ ልብ እተኛለሁ" ሲሉ ኡስማን ሶንኮ ውሳኔውን ተከትሎ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ምላሽ ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0