https://amh.sputniknews.africa/20260523/4087490.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገድ ከሀገር የተሻገረ የአኅጉራዊ ስኬት ማሳያ ሆኗል - ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገድ ከሀገር የተሻገረ የአኅጉራዊ ስኬት ማሳያ ሆኗል - ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገድ ከሀገር የተሻገረ የአኅጉራዊ ስኬት ማሳያ ሆኗል - ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ80ኛ ዓመት ምሥረታ ክብረ በዓሉን አስመልክቶ የአስርት ዓመታት ጉዞውን የሚያስቃኝ... 23.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-23T10:08+0300
2026-05-23T10:08+0300
2026-05-23T10:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/17/4086621_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_00443009308eed5c8a68708eb7a72108.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገድ ከሀገር የተሻገረ የአኅጉራዊ ስኬት ማሳያ ሆኗል - ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ80ኛ ዓመት ምሥረታ ክብረ በዓሉን አስመልክቶ የአስርት ዓመታት ጉዞውን የሚያስቃኝ ሙዚየም ለእይታ ክፍት ባደረገበት ወቅት ነው።“አየር መንገዱ ከዐድዋ ድል ቀጥሎ አፍሪካውያንን ያስተሣሠረና ያኮራ ተቋም መሆን ችሏል ሲሉ” በመክፈቻ ንግግራቸው ተመስገን ተናግረዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ መስፍን ጣሰው በበኩላቸው፤ አየር መንገዱ በዓመት ከ20 ሚሊዮን በላይ መንገደኞችን በማጓጓዝ በዘርፉ በአፍሪካ ቀዳሚ ተቋም መሆን ችሏል ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገድ ከሀገር የተሻገረ የአኅጉራዊ ስኬት ማሳያ ሆኗል - ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገድ ከሀገር የተሻገረ የአኅጉራዊ ስኬት ማሳያ ሆኗል - ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር
2026-05-23T10:08+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/17/4086621_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_99f5ecdd97550179853d469e5f58fc34.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia