https://amh.sputniknews.africa/20260523/4086095.html
ሩሲያ ለግብፅ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ የሬአክተር ግፊት መሳሪያዎች አስረከበች - ሮሳቶም
ሩሲያ ለግብፅ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ የሬአክተር ግፊት መሳሪያዎች አስረከበች - ሮሳቶም
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለግብፅ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ የሬአክተር ግፊት መሳሪያዎች አስረከበች - ሮሳቶም የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ክፍሎቹ በመርከብ ተጭነው ወደ ጣቢያው ወደብ ተልከዋል፦ ለክፍል 2 የVVER-1200 የሬአክተር ግፊት ታንክ፣ አራት... 23.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-23T09:02+0300
2026-05-23T09:02+0300
2026-05-23T09:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/17/4085942_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_dbaba3913aa3ed3ad7f7ecbc4bed0d7a.jpg
ሩሲያ ለግብፅ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ የሬአክተር ግፊት መሳሪያዎች አስረከበች - ሮሳቶም የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ክፍሎቹ በመርከብ ተጭነው ወደ ጣቢያው ወደብ ተልከዋል፦ ለክፍል 2 የVVER-1200 የሬአክተር ግፊት ታንክ፣ አራት የእንፋሎት ማመንጫዎች፣ ለክፍል 1 የግፊት መጠን ተቆጣጣሪ። የግብፅ የኤሌክትሪክ ሚኒስትር ማህሙድ ኢስማት 2,000 ቶን የሚደርሱ መሳሪያዎች የማውረድ ሂደቱን በቦታው በመገኘት ተከታትለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ ለግብፅ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ የሬአክተር ግፊት መሳሪያዎች አስረከበች - ሮሳቶም
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለግብፅ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ የሬአክተር ግፊት መሳሪያዎች አስረከበች - ሮሳቶም
2026-05-23T09:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/17/4085942_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_1161fccd235ffc236c47f55ad84f4230.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ለግብፅ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ የሬአክተር ግፊት መሳሪያዎች አስረከበች - ሮሳቶም
09:02 23.05.2026 (የተሻሻለ: 09:04 23.05.2026) ሩሲያ ለግብፅ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ የሬአክተር ግፊት መሳሪያዎች አስረከበች - ሮሳቶም
የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ክፍሎቹ በመርከብ ተጭነው ወደ ጣቢያው ወደብ ተልከዋል፦
ለክፍል 2 የVVER-1200 የሬአክተር ግፊት ታንክ፣
አራት የእንፋሎት ማመንጫዎች፣
ለክፍል 1 የግፊት መጠን ተቆጣጣሪ።
የግብፅ የኤሌክትሪክ ሚኒስትር ማህሙድ ኢስማት 2,000 ቶን የሚደርሱ መሳሪያዎች የማውረድ ሂደቱን በቦታው በመገኘት ተከታትለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X