የኢቦላ ክትባቶችን መሥራት የአፍሪካ ባለሙያዎችን ተሳትፎ ይፈልጋል - ኬንያዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የኢቦላ ክትባቶችን መሥራት የአፍሪካ ባለሙያዎችን ተሳትፎ ይፈልጋል - ኬንያዊ ባለሙያ

በሽታው በዋናነት አኅጉሩን እና የተወሰኑ ሌሎች ሀገራትን ስለሚያጠቃ፤ አፍሪካ ውጤታማ የኢቦላ ክትባት ለመፍጠር የራሷን ፖሊሲዎች በማዘጋጀት በጤናው ዘርፍ ራሷን መቻል አለባት ሲሉ የህክምና እና የፎረንሲክ ባለሙያ ማይና ሊኔት ዋንጋሪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

እንደዚህ ያሉ እርምጃዎች የክትባት ሥራን ሊያፋጥኑ፣ የህክምና መሠረተ ልማትን ሊያሻሽሉ እና የምርምር ጥረቶችን ወደፊት ሊያስኬዱ ይችላሉ ሲሉም አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0