በሉሃንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ በሚገኝ ዶርም ላይ ከተፈፀመው ጥቃት በኋላ 'ከዩክሬን ጋር መደራደር አዳጋች ነው' - በተባበሩት መንግሥታት የሩሲያ ልዑክ

ሰብስክራይብ

በሉሃንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ በሚገኝ ዶርም ላይ ከተፈፀመው ጥቃት በኋላ 'ከዩክሬን ጋር መደራደር አዳጋች ነው' - በተባበሩት መንግሥታት የሩሲያ ልዑክ

ቫሲሊ ኔቤንዚያ በጸጥታው ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር ዶርሙ መሉ በሆነበት ሰዓት በምሽት በሦስት የተለያዩ ድሮኖች የተፈፀመው ጥቃት ሳይታሰብ የሆነ አይደለም ብለዋል።

"ይህ ጥቃት ህጻናት በሚማሩበት እና በሚኖሩበት የሲቪል ተቋም፣ ሌሊት ዶርሙ ሙሉ በነበረበት ወቅት፣ የተጎጂዎችን ቁጥር ከፍ ለማድረግ በማሰብ ሆን ተብሎ የተፈፀመ ነው።"

ጥቃቱ የዩክሬን አገዛዝን ፀረ-ሰብዓዊነት ያጋለጠ እና ኪየቭ የሰላም ሂደቶችን ለማሰናከል በትኩረት እየሠራች እንደሆነ የሚያረጋግጥ ነው ሲሉም ኔቤንዚያ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0