https://amh.sputniknews.africa/20260522/4084434.html
ዚምባብዌ የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለመጠበቅ የውጭ ኩባንያዎች በአነስተኛ የወርቅ ማዕድን ሥራ እንዳይሳተፉ ከለከለች
ዚምባብዌ የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለመጠበቅ የውጭ ኩባንያዎች በአነስተኛ የወርቅ ማዕድን ሥራ እንዳይሳተፉ ከለከለች
Sputnik አፍሪካ
ዚምባብዌ የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለመጠበቅ የውጭ ኩባንያዎች በአነስተኛ የወርቅ ማዕድን ሥራ እንዳይሳተፉ ከለከለች ዘርፉ ከዚህ በኋላ በዋናነት ለዚምባብዌ ዜጎች እና ሙሉ በሙሉ በዚምባብዌ ዜጎች ባለቤትነት ለተያዙ ተቋማት ብቻ የተፈቀደ መሆኑን... 22.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-22T19:53+0300
2026-05-22T19:53+0300
2026-05-22T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/16/4084281_0:81:368:288_1920x0_80_0_0_86e94794c41c66a71d32675285be22c8.jpg
ዚምባብዌ የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለመጠበቅ የውጭ ኩባንያዎች በአነስተኛ የወርቅ ማዕድን ሥራ እንዳይሳተፉ ከለከለች ዘርፉ ከዚህ በኋላ በዋናነት ለዚምባብዌ ዜጎች እና ሙሉ በሙሉ በዚምባብዌ ዜጎች ባለቤትነት ለተያዙ ተቋማት ብቻ የተፈቀደ መሆኑን የማዕድን እና ማዕድናት ልማት ሚኒስትሩ ፖላይት ካምባሙራ ገልጸዋል። "በአሁኑ ወቅት በአነስተኛ የወርቅ ማዕድን ዘርፍ ላይ የተሠማሩ ሁሉም የውጭ ሀገር ባለሀብቶችና በውጭ ተዋናዮች የተያዙ ተቋማት እስከ ቀጣዩ ዓመት ጥር ወር ድረስ ሥራቸውን ከተነሱበት አነስተኛ ደረጃ በማሳደግ አሠራራቸውን ሕጋዊ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል" ሲሉ ሚኒስትሩ አሳስበዋል። እርምጃው የሀገር ውስጥ የማዕድን ተቋማትን ዕድገት ለማበረታታት እና የዘርፉን ግልጽነት ለማሻሻል ያለመ መሆኑን ሚኒስትሩ አስረግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዚምባብዌ የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለመጠበቅ የውጭ ኩባንያዎች በአነስተኛ የወርቅ ማዕድን ሥራ እንዳይሳተፉ ከለከለች
Sputnik አፍሪካ
ዚምባብዌ የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለመጠበቅ የውጭ ኩባንያዎች በአነስተኛ የወርቅ ማዕድን ሥራ እንዳይሳተፉ ከለከለች
2026-05-22T19:53+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/16/4084281_0:46:368:322_1920x0_80_0_0_d01d5f8836483032a295fd3bb1333a44.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዚምባብዌ የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለመጠበቅ የውጭ ኩባንያዎች በአነስተኛ የወርቅ ማዕድን ሥራ እንዳይሳተፉ ከለከለች
19:53 22.05.2026 (የተሻሻለ: 19:54 22.05.2026) ዚምባብዌ የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለመጠበቅ የውጭ ኩባንያዎች በአነስተኛ የወርቅ ማዕድን ሥራ እንዳይሳተፉ ከለከለች
ዘርፉ ከዚህ በኋላ በዋናነት ለዚምባብዌ ዜጎች እና ሙሉ በሙሉ በዚምባብዌ ዜጎች ባለቤትነት ለተያዙ ተቋማት ብቻ የተፈቀደ መሆኑን የማዕድን እና ማዕድናት ልማት ሚኒስትሩ ፖላይት ካምባሙራ ገልጸዋል።
"በአሁኑ ወቅት በአነስተኛ የወርቅ ማዕድን ዘርፍ ላይ የተሠማሩ ሁሉም የውጭ ሀገር ባለሀብቶችና በውጭ ተዋናዮች የተያዙ ተቋማት እስከ ቀጣዩ ዓመት ጥር ወር ድረስ ሥራቸውን ከተነሱበት አነስተኛ ደረጃ በማሳደግ አሠራራቸውን ሕጋዊ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል" ሲሉ ሚኒስትሩ አሳስበዋል።
እርምጃው የሀገር ውስጥ የማዕድን ተቋማትን ዕድገት ለማበረታታት እና የዘርፉን ግልጽነት ለማሻሻል ያለመ መሆኑን ሚኒስትሩ አስረግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X