የአፍሪካ ልማት ባንክ የወጣቶችን አቅም ለማሳደግ ለተቀረጸው የሞሮኮ ፕሮግራም የሚውል በውጤት ላይ የተመሠረተ የገንዘብ ድጋፍ ማጽደቁን አስታውቋል።

© telegram sputnik_ethiopiaየአፍሪካ ልማት ባንክ የወጣቶችን አቅም ለማሳደግ ለተቀረጸው የሞሮኮ ፕሮግራም የሚውል በውጤት ላይ የተመሠረተ የገንዘብ ድጋፍ ማጽደቁን አስታውቋል።
የአፍሪካ ልማት ባንክ የወጣቶችን አቅም ለማሳደግ ለተቀረጸው የሞሮኮ ፕሮግራም የሚውል በውጤት ላይ የተመሠረተ የገንዘብ ድጋፍ ማጽደቁን አስታውቋል። - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.05.2026
ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ልማት ባንክ በሞሮኮ የወጣቶችን እና የሴቶችን የሥራ ዕድል ለማሳደግ የ232 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አጸደቀ

የአፍሪካ ልማት ባንክ የወጣቶችን አቅም ለማሳደግ ለተቀረጸው የሞሮኮ ፕሮግራም የሚውል በውጤት ላይ የተመሠረተ የገንዘብ ድጋፍ ማጽደቁን አስታውቋል።

በዲጂታላይዜሽን፣ በትምህርት ሥርዓቶች እና በሥራ ገበያ ትስስር አማካኝነት የሙያ ሥልጠናን ያጠናክራል ተብሎ የሚጠበቀው ተነሳሽነት በሚከተሉት ሦስት ዋና ዋና ምሰሶዎች ላይ የተገነባ ነው፦

▪ የክህሎት አጋርነቶች፣

▪ ከንግዱ ዘርፍ ጋር የተጣጣሙ ሥልጠናዎች፣

▪ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን።

ፕሮግራሙ ከሞሮኮ የብሔራዊ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፍኖተ-ካርታ (2025–2030) እና የባንኩን የሕዝብ ስብጥርን በመጠቀም ለወጣቶችና ሴቶች የሥራ ዕድል የማሳደግ ራዕይ የተከተለ እንደሆነ የአበዳሪው የሀገር ውስጥ ሥራ አስኪያጅ አሽራፍ ታርሲም ገልጸዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0