https://amh.sputniknews.africa/20260522/4082781.html
የደቡብ አፍሪካ የ2.5 ሚሊዮን ዶላር የኢቦላ ወረርሽኝ መቆጣጠሪያ ድጋፍ ‘አኅጉራዊ መሪነትን የሚያጠናክር ነው’ - ደቡብ አፍሪካዊቷ ሐኪም
የደቡብ አፍሪካ የ2.5 ሚሊዮን ዶላር የኢቦላ ወረርሽኝ መቆጣጠሪያ ድጋፍ ‘አኅጉራዊ መሪነትን የሚያጠናክር ነው’ - ደቡብ አፍሪካዊቷ ሐኪም
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ የ2.5 ሚሊዮን ዶላር የኢቦላ ወረርሽኝ መቆጣጠሪያ ድጋፍ ‘አኅጉራዊ መሪነትን የሚያጠናክር ነው’ - ደቡብ አፍሪካዊቷ ሐኪምየደቡብ አፍሪካ ሕክምና ማኅበር የቀድሞ ብሔራዊ ሊቀመንበር አንጀሊክ ኮኤትዜ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፤ ይህ... 22.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-22T17:14+0300
2026-05-22T17:14+0300
2026-05-22T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/16/4082628_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_3cc17797f03174061c781e8e772839ec.jpg
የደቡብ አፍሪካ የ2.5 ሚሊዮን ዶላር የኢቦላ ወረርሽኝ መቆጣጠሪያ ድጋፍ ‘አኅጉራዊ መሪነትን የሚያጠናክር ነው’ - ደቡብ አፍሪካዊቷ ሐኪምየደቡብ አፍሪካ ሕክምና ማኅበር የቀድሞ ብሔራዊ ሊቀመንበር አንጀሊክ ኮኤትዜ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፤ ይህ እርምጃ “አፍሪካ ቅድሚያ መስጠት፣ በፍጥነት መንቀሳቀስና የደቡብ-ደቡብ ትብብር መገንባት መጀመሯን ያሳያል።”ሆኖም “የዚህ ዕርዳታ እውነተኛ ፈተና የዶላር መጠኑ ሳይሆን” ወረርሽኙን ለመቆጣጠር በሚደረጉ የበሽታ ማረጋገጫ፣ የለይቶ ማቆያ እና የተጋላጭ ንክኪዎችን የመከታተል ሂደቶች ላይ “የጋራ ትስስር መኖሩ ነው” ሲሉ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የደቡብ አፍሪካ የ2
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ የ2
2026-05-22T17:14+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/16/4082628_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_c8d7e4d6e66475246eea6fbd8cc93e97.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የደቡብ አፍሪካ የ2.5 ሚሊዮን ዶላር የኢቦላ ወረርሽኝ መቆጣጠሪያ ድጋፍ ‘አኅጉራዊ መሪነትን የሚያጠናክር ነው’ - ደቡብ አፍሪካዊቷ ሐኪም
17:14 22.05.2026 (የተሻሻለ: 17:24 22.05.2026) የደቡብ አፍሪካ የ2.5 ሚሊዮን ዶላር የኢቦላ ወረርሽኝ መቆጣጠሪያ ድጋፍ ‘አኅጉራዊ መሪነትን የሚያጠናክር ነው’ - ደቡብ አፍሪካዊቷ ሐኪም
የደቡብ አፍሪካ ሕክምና ማኅበር የቀድሞ ብሔራዊ ሊቀመንበር አንጀሊክ ኮኤትዜ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፤ ይህ እርምጃ “አፍሪካ ቅድሚያ መስጠት፣ በፍጥነት መንቀሳቀስና የደቡብ-ደቡብ ትብብር መገንባት መጀመሯን ያሳያል።”
ሆኖም “የዚህ ዕርዳታ እውነተኛ ፈተና የዶላር መጠኑ ሳይሆን” ወረርሽኙን ለመቆጣጠር በሚደረጉ የበሽታ ማረጋገጫ፣ የለይቶ ማቆያ እና የተጋላጭ ንክኪዎችን የመከታተል ሂደቶች ላይ “የጋራ ትስስር መኖሩ ነው” ሲሉ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X