https://amh.sputniknews.africa/20260522/4082327.html
የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የንግድ ሥርዓት የማዘመን ጥረት አካል የሆነ የጥራት ማረጋገጫ መተግበሪያ ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የንግድ ሥርዓት የማዘመን ጥረት አካል የሆነ የጥራት ማረጋገጫ መተግበሪያ ይፋ አደረገ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የንግድ ሥርዓት የማዘመን ጥረት አካል የሆነ የጥራት ማረጋገጫ መተግበሪያ ይፋ አደረገየምርቶችን ጥራት በበይነ-መረብ ለማረጋገጥ የሚያስችለው መተገበሪያ “አይኢኤስ ቬሪፋይር” ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ባለፉት ሰባት... 22.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-22T16:46+0300
2026-05-22T16:46+0300
2026-05-22T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/16/4082174_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_0c59c9530c3471234f0284a1ad0df5a6.jpg
የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የንግድ ሥርዓት የማዘመን ጥረት አካል የሆነ የጥራት ማረጋገጫ መተግበሪያ ይፋ አደረገየምርቶችን ጥራት በበይነ-መረብ ለማረጋገጥ የሚያስችለው መተገበሪያ “አይኢኤስ ቬሪፋይር” ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ባለፉት ሰባት ዓመታት የንግድ ሥርዓቱን በማዘመን የምርቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የተሠሩ ሥራዎችን በላቀ ጥራት ጠብቆ ለማስቀጠል እንደሚያግዝ ተጠቁሟል። ቴክኖሎጂው የደረጃ ምልክት ተጠቃሚዎችን ለመከታተልና ለመደገፍ የሚያስችል እንደሆነም ተነግሯል፡፡የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ፤ “ወደ ሥራ የገባው አዲስ የጥራት ደረጃ መተግበሪያ ለኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል” ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/16/4082174_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_74588f25c1a8ddbfe2983811ec026a8b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የንግድ ሥርዓት የማዘመን ጥረት አካል የሆነ የጥራት ማረጋገጫ መተግበሪያ ይፋ አደረገ
16:46 22.05.2026 (የተሻሻለ: 16:54 22.05.2026) የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የንግድ ሥርዓት የማዘመን ጥረት አካል የሆነ የጥራት ማረጋገጫ መተግበሪያ ይፋ አደረገ
የምርቶችን ጥራት በበይነ-መረብ ለማረጋገጥ የሚያስችለው መተገበሪያ “አይኢኤስ ቬሪፋይር” ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ባለፉት ሰባት ዓመታት የንግድ ሥርዓቱን በማዘመን የምርቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የተሠሩ ሥራዎችን በላቀ ጥራት ጠብቆ ለማስቀጠል እንደሚያግዝ ተጠቁሟል።
ቴክኖሎጂው የደረጃ ምልክት ተጠቃሚዎችን ለመከታተልና ለመደገፍ የሚያስችል እንደሆነም ተነግሯል፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ፤ “ወደ ሥራ የገባው አዲስ የጥራት ደረጃ መተግበሪያ ለኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X