ክሬምሊን ዩክሬን በሩሲያ ከተማ በታዳጊዎች ኮሌጅ ላይ የሰነዘረችውን ጥቃት ‘አስከፊ ወንጀል’ ሲል ኮነነ

ሰብስክራይብ
ክሬምሊን ዩክሬን በሩሲያ ከተማ በታዳጊዎች ኮሌጅ ላይ የሰነዘረችውን ጥቃት ‘አስከፊ ወንጀል’ ሲል ኮነነ

ታዳጊዎችንና ወጣቶችን በሚያስተናግድ የትምህርት ተቋም ላይ ለተሰነዘረው ጥቃት ተጠያቂ የሆኑ አካላት መቀጣት እንዳለባቸው የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል።

አክለውም፤ “በዋናነት መቀጣት ያለበት የኪየቭ አገዛዝ ነው” ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0