በአፍሪካ አደጋዎችን ለመመከት አጋርነት፣ አብሮነትና የመረጃ ባለቤትነት ወሳኝ መሆናቸውን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopiaበአፍሪካ አደጋዎችን ለመመከት አጋርነት፣ አብሮነትና የመረጃ ባለቤትነት ወሳኝ መሆናቸውን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ገለፁ
በአፍሪካ አደጋዎችን ለመመከት አጋርነት፣ አብሮነትና የመረጃ ባለቤትነት ወሳኝ መሆናቸውን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.05.2026
ሰብስክራይብ

በአፍሪካ አደጋዎችን ለመመከት አጋርነት፣ አብሮነትና የመረጃ ባለቤትነት ወሳኝ መሆናቸውን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ገለፁ

ኮሚሽነሩ ሽፈራው ተክለማርያም በ4ኛው ዙር የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት የአደጋ ሥጋት ቅነሳ ግምገማ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የአኅጉሪቱን የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋ ተጋላጭነት ለመቀነስ የአደጋ ሥጋት ቅነሳ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ትብብር መጠናከር እንዳለበት ገልጸዋል።

 

ኢትዮጵያ ስልታዊ መጠባበቂያ ክምችቷን በማሳደግ ሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም ለመቻል አስተማማኝ አቅም እየፈጠረች እንደሆነም በመድረኩ ላይ አንስተዋል።

 

“የተረጂነት ባሕልና አስተሳሰብን ለመቀየር በቤተሰብና በማኅበረሰብ ደረጃ አምራችነትን ማጎልበት የሚያስችል ግንዛቤ እያደገ ነው” ማለታቸውን ጠቅሶ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0