‘የዚህ ልዩ የኢቦላ ዝርያ ዋነኛ ችግር ክትባትም ሆነ አንቲባዮቲክ የሌለው መሆኑ ነው’ - ደቡብ አፍሪካዊ ዶክተር

ሰብስክራይብ

‘የዚህ ልዩ የኢቦላ ዝርያ ዋነኛ ችግር ክትባትም ሆነ አንቲባዮቲክ የሌለው መሆኑ ነው’ - ደቡብ አፍሪካዊ ዶክተር

​"ለሌሎቹ የኢቦላ ዓይነቶች ክትባቶች ቢኖሩንም፤ ለዚህኛው ልዩ ዝርያ ግን ምንም ዓይነት ክትባት የለም" ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ሕክምና ማኅበር የቀድሞ ብሔራዊ ሊቀመንበር ዶክተር አንጄሊክ ኮይትዚ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

እስካሁን ከ500 እስከ 600 ሰዎች ​በወረርሽኙ ተይዘዋል ተብለው እንደሚጠረጠሩ እና በግምት 140 ሞት መመዝገቡን ገልጸዋል።

"​ለዓለም ጤና ድርጅት እና ለሌሎች ሀገራት የወረርሽኙን መከሰት ለማሳወቅ ሦስት ሳምንታት ያህል የፈጀ ሲሆን በዚህ መሃል ግን በሽታው በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምሥራቃዊ ክፍል በሚገኙ በርካታ የጤና ቀጣናዎች እና በኡጋንዳ ተሠራጭቷል" ብለዋል።

ይህን ቫይረስ ለመቆጣጠር ለምን አስቸጋሪ እንደሆነ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0