አፍሪካ በስፖርት መሠረተ ልማት ላይ የምታፈሰዉን መዋዕለ ንዋይ መቀጠል አለባት - የስፖርት ጋዜጠኛ

© telegram sputnik_ethiopiaአፍሪካ በስፖርት መሠረተ ልማት ላይ የምታፈሰዉን መዋዕለ ንዋይ መቀጠል አለባት - የስፖርት ጋዜጠኛ
አፍሪካ በስፖርት መሠረተ ልማት ላይ የምታፈሰዉን መዋዕለ ንዋይ መቀጠል አለባት - የስፖርት ጋዜጠኛ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.05.2026
ሰብስክራይብ

አፍሪካ በስፖርት መሠረተ ልማት ላይ የምታፈሰዉን መዋዕለ ንዋይ መቀጠል አለባት - የስፖርት ጋዜጠኛ

​አዳዲስ ተሰጥኦዎችን ለማፍራት ጥራት ያለው የስፖርት መሠረተ ልማት ወሳኝ መሆኑን ሂላሪ ክሪስቴል ቶሎ ክፓዶኑ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።

​"አፍሪካ ትላልቅ ውድድሮችን ማዘጋጀት እንደምትችል አስመስክራለች። ለዚህም ማሳያው የሚመጣውን የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች የምታስተናግደው ዳካር፣ ሴኔጋል ናት። ይህ ቀላል ስኬት አይደለም፤ እነዚህ ለውድድሩ ተብለው እየተገነቡ ያሉ እና ከመላው ዓለም የሚመጡ አትሌቶችን ለመቀበል የተዘጋጁ መሠረተ ልማቶች ናቸው።"

​በአግባቡ የተዘጋጁ ውድድሮች የዓለምን ትኩረት እንደሚስቡና ለቱሪዝም ዘርፍ በር እንደሚከፍቱ አክለው ገልፀዋል።

​ℹ ቀጣዩ የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች በሚቀጥለው ዓመት ከጥቅምት 21 እስከ ሕዳር 4 ቀን በሴኔጋል ይካሄዳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0