https://amh.sputniknews.africa/20260522/4080190.html
የአፍሪካ ሀገራት "ሀብታቸውን ለብሔራዊ ልማታቸው" ሊያውሉ ይገባል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ
የአፍሪካ ሀገራት "ሀብታቸውን ለብሔራዊ ልማታቸው" ሊያውሉ ይገባል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት "ሀብታቸውን ለብሔራዊ ልማታቸው" ሊያውሉ ይገባል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ“አንድ ሌላ አካል ያንተን ሀብት ወስዶ ራሱን ለማልማት ከተጠቀመበት፤...የሀገርህ የኢኮኖሚ ጉድለት ይቀጥላል ማለት ነው። ድክመት ይኖራል፤ ጥገኝነትም ይቀጥላል"... 22.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-22T11:59+0300
2026-05-22T11:59+0300
2026-05-22T12:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/16/4080037_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_81ab4d027c1804c285fd7071a70d4611.jpg
የአፍሪካ ሀገራት "ሀብታቸውን ለብሔራዊ ልማታቸው" ሊያውሉ ይገባል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ“አንድ ሌላ አካል ያንተን ሀብት ወስዶ ራሱን ለማልማት ከተጠቀመበት፤...የሀገርህ የኢኮኖሚ ጉድለት ይቀጥላል ማለት ነው። ድክመት ይኖራል፤ ጥገኝነትም ይቀጥላል" ሲሉ የአፍሪካ እና ዓለም አቀፍ ፖለቲካ ተንታኝ ቻኩፔዋ ሶዛ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። ባለሙያው የለንደን ፍርድ ቤት የደቡብ ሱዳንን ውዝፍ የነዳጅ ክፍያ ማገዱ የሚያስከትለውን መዘዝ በተመለከተ የሰጡትን አስተያየት ለመስማት ቪዲዮውን ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ ሀገራት "ሀብታቸውን ለብሔራዊ ልማታቸው" ሊያውሉ ይገባል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት "ሀብታቸውን ለብሔራዊ ልማታቸው" ሊያውሉ ይገባል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ
2026-05-22T11:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/16/4080037_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_42865ced0a6a1aea388a72368261a529.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሀገራት "ሀብታቸውን ለብሔራዊ ልማታቸው" ሊያውሉ ይገባል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ
11:59 22.05.2026 (የተሻሻለ: 12:04 22.05.2026) የአፍሪካ ሀገራት "ሀብታቸውን ለብሔራዊ ልማታቸው" ሊያውሉ ይገባል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ
“አንድ ሌላ አካል ያንተን ሀብት ወስዶ ራሱን ለማልማት ከተጠቀመበት፤...የሀገርህ የኢኮኖሚ ጉድለት ይቀጥላል ማለት ነው። ድክመት ይኖራል፤ ጥገኝነትም ይቀጥላል" ሲሉ የአፍሪካ እና ዓለም አቀፍ ፖለቲካ ተንታኝ ቻኩፔዋ ሶዛ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
ባለሙያው የለንደን ፍርድ ቤት የደቡብ ሱዳንን ውዝፍ የነዳጅ ክፍያ ማገዱ የሚያስከትለውን መዘዝ በተመለከተ የሰጡትን አስተያየት ለመስማት ቪዲዮውን ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X