https://amh.sputniknews.africa/20260521/4077667.html
ኬንያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሩሲያ የስንዴ መዳረሻዎች ሆኑ
ኬንያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሩሲያ የስንዴ መዳረሻዎች ሆኑ
Sputnik አፍሪካ
ኬንያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሩሲያ የስንዴ መዳረሻዎች ሆኑ የሩሲያ የግብርና ወጪ ንግድ ልማት አግሮኤክስፖርት ዳይሬክተር፤ ወደ ሱዳን የተላከው የሩሲያ ስንዴ 78 በመቶ፣ የኬንያ 6 እጥፍ እንዲሁም የግብፅ የ19 በመቶ ጭማሪ እንዳለው... 21.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-21T20:13+0300
2026-05-21T20:13+0300
2026-05-21T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/15/4077514_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_cc354bf3c3f652cb5fde6872a6d2e5f6.jpg
ኬንያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሩሲያ የስንዴ መዳረሻዎች ሆኑ የሩሲያ የግብርና ወጪ ንግድ ልማት አግሮኤክስፖርት ዳይሬክተር፤ ወደ ሱዳን የተላከው የሩሲያ ስንዴ 78 በመቶ፣ የኬንያ 6 እጥፍ እንዲሁም የግብፅ የ19 በመቶ ጭማሪ እንዳለው በሩሲያ የእህል ፎረም ላይ ገልጸዋል። ሩሲያ የንግድ መስመሮቿን ወደ ምስራቅ እና ምዕራብ አፍሪካ በስፋት ልትዘረጋ እንደምትችል እና በዚህም በሚቀጥለው ዓመት የግብፅ የስንዴ ግዢ ይበልጥ እንደሚጨምር ይጠበቃል ሲሉ የሎጂስቲክ ኩባንያ ተወካይ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኬንያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሩሲያ የስንዴ መዳረሻዎች ሆኑ
Sputnik አፍሪካ
ኬንያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሩሲያ የስንዴ መዳረሻዎች ሆኑ
2026-05-21T20:13+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/15/4077514_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_d21fad2fd3b9debc9163d2b8aa781df5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኬንያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሩሲያ የስንዴ መዳረሻዎች ሆኑ
20:13 21.05.2026 (የተሻሻለ: 20:14 21.05.2026) ኬንያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሩሲያ የስንዴ መዳረሻዎች ሆኑ
የሩሲያ የግብርና ወጪ ንግድ ልማት አግሮኤክስፖርት ዳይሬክተር፤ ወደ ሱዳን የተላከው የሩሲያ ስንዴ 78 በመቶ፣ የኬንያ 6 እጥፍ እንዲሁም የግብፅ የ19 በመቶ ጭማሪ እንዳለው በሩሲያ የእህል ፎረም ላይ ገልጸዋል።
ሩሲያ የንግድ መስመሮቿን ወደ ምስራቅ እና ምዕራብ አፍሪካ በስፋት ልትዘረጋ እንደምትችል እና በዚህም በሚቀጥለው ዓመት የግብፅ የስንዴ ግዢ ይበልጥ እንደሚጨምር ይጠበቃል ሲሉ የሎጂስቲክ ኩባንያ ተወካይ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X