ሩሲያ በራውል ካስትሮ ላይ የተሰነዘረው ክስ፤ አሜሪካ ኩባ ላይ ጫና ለማሳደር የምታደርገው ጥረት አካል ነው ስትል ኮነነች

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በራውል ካስትሮ ላይ የተሰነዘረው ክስ፤ አሜሪካ ኩባ ላይ ጫና ለማሳደር የምታደርገው ጥረት አካል ነው ስትል ኮነነች

የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ፤ ዋሽንግተን የአውሮፕላን ተሸካሚ የጦር መርከብ ስብስብ ወደ ካሪቢያን ለመላክ የወሰነችው "ጡንቻዋን ለማሳየት" ነው በማለት፤ ድርጊቱ የኩባውያንን ወቅታዊ ሁኔታ ይበልጥ እንደሚያባብሰው አክለዋል።

በቪዲዮው ተጠባባቂው የአሜሪካ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ቶድ ብላንች፤ እ.ኤ.አ በ1996 አራት ሰዎች ከተገደሉበት የሁለት ሲቪል አውሮፕላኖች መከስከስ ጋር በተያያዘ በቀድሞው የኩባ ፕሬዚዳንት ራውል ካስትሮ ላይ የወንጀል ክስ መመስረቱን አስታውቀዋል።

​የወቅቱ የኩባ መሪ ሚጌል ዲያዝ-ካኔል በሰጡት ምላሽ፤ ሀገራቸው እርምጃውን የወሰደችው "በራሷ የባሕር ክልል ወሰን ውስጥ ሕጋዊ ራስን የመከላከል መብቷን" ተጠቅማ እንደሆነ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0