የአየር አገልግሎት ስምምነቶች የኢትዮጵያ አየር መንገድን ዓለም አቀፍ ተደራሽነት ለማሳደግ ጉልህ ሚና አላቸው - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

ሰብስክራይብ

የአየር አገልግሎት ስምምነቶች የኢትዮጵያ አየር መንገድን ዓለም አቀፍ ተደራሽነት ለማሳደግ ጉልህ ሚና አላቸው - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

የምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነት አና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር የደረሰቻቸው ስምምነቶች በብሔራዊ አየር መንገዱ ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት ላይ የሚኖረውን አዎንታዊ ሚና የተመለከት ውይይት አካሂዷል፡፡

ተጨማሪ ለማወቅ የስፑትኒክ ኢትዮጵያን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0