የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አባላት የተጠቀሙበትን የመልበሻ ክፍል ሳያጸዱ አይወጡም

ሰብስክራይብ

#viral | የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አባላት የተጠቀሙበትን የመልበሻ ክፍል ሳያጸዱ አይወጡም

 

ብሔራዊ ቡድኑ በኳታር በሚካሄደው የ2026 የፊፋ ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ ቅዳሜ ከሞዛምቢክ የሚያደርገው አንድ ጨዋታ ብቻ ይጠብቀዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0