የባለብዙ-ዋልታ ዓለም መግለጫ "መጪውን ጊዜ ለመበየንና ለአፍሪካ አዲስ ምልከታ የመቅረጽ ዓላማ ያለው ነው" - ታንዛኒያዊ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የባለብዙ-ዋልታ ዓለም መግለጫ "መጪውን ጊዜ ለመበየንና ለአፍሪካ አዲስ ምልከታ የመቅረጽ ዓላማ ያለው ነው" - ታንዛኒያዊ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ

"ይህ መግለጫ ምዕራባውያን ሀገራት የሰብዓዊ መብት ፕሮፓጋንዳን እንደ መሣሪያ በመጠቀም በአፍሪካ ሀገራት ውስጥ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት ይገታል" ሲሉ ታንዛኒያዊው የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ ጎድፍሬይ ምቹንጉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"ፈረንሳይ በሳኅል ቀጣና ሀገራት ባሕል፣ ወግ እና ታሪክ ላይ ጭምር ጣልቃ ስትገባ ቆይታለች" ሲሉም በማሳያነት ጠቅሰዋል።

መግለጫው ለአፍሪካ ሀገራት ስላለው ትርጉምና ጠቀሜታ በጥልቀት ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0