የአፍሪካ ችግሮች በአፍሪካዊ መንገድ መፈታት አለባቸው - ዚምባብዌያዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ችግሮች በአፍሪካዊ መንገድ መፈታት አለባቸው - ዚምባብዌያዊ ባለሙያ

​"ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና ፕሬዚዳንት ፑቲን የአፍሪካ መፍትሔዎች ከአኅጉሪቱ መምጣት ያለባቸው አሁን መሆኑን በይፋ ማረጋገጣቸው ለአፍሪካ ሀገራት ትልቅ መነቃቃት የሚፈጥር ነው" ሲሉ ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኝ አርኖልድ ቺስቮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

​አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት ነፃነታቸውን ለማግኘት በሚታገሉበት ወቅት "አፍሪካዊ ለመሆን ምርጫ አልነበረም"፤ ምክንያቱም "ከምዕራቡ ወይም ከምስራቁ ጎራ መወገን ግድ ነበር" ብለዋል።

​

በሌላ በኩል የአፍሪካ ታላላቅ አጋሮች የሩሲያ እና የቻይና ፕሬዚዳንቶች፤ "የአፍሪካዊያን አካሄድ ለልማት ምቹ መሆኑንን ይገነዘባሉ" ሲሉ ቺስቮ አጽንዖት ሰጥተዋል።

​ አፍሪካ የተፈጥሮ ሀብትና የሰው ኃይል ቢኖራትም "የጋራ የማንነት ስሜት ግን ጎድሏታል" ሲሉም አክለዋል።

​ የሩሲያ እና ቻይና የጋራ መግለጫ ለዚምባብዌ ምን ትርጉም እንዳለው የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0