ሩሲያ የኒውክሌር ጦር ኃይሎቿን ስልታዊ እና ታክቲካዊ ልምምድ ታሻሽላለች - ፑቲን
17:17 21.05.2026 (የተሻሻለ: 17:24 21.05.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ሩሲያ የኒውክሌር ጦር ኃይሎቿን ስልታዊ እና ታክቲካዊ ልምምድ ታሻሽላለች - ፑቲን
ፕሬዚዳንቱ ከቤላሩስ ጋር በተካሄደው ልምምድ ማጠቃለያ ላይ ካስተላለፏቸው መግለጫዎች መካከል ዋና ዋና ነጥቦች፦
◻ ሩሲያ ስልታዊ ሚሳኤል ኃይሎቿን በአዳዲስ የሚሳኤል ሥርዓቶች ታስታጥቃለች፣
◻ የሩሲያ ጦር ሠራዊት በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ካገኘው ልምድ በመነሳት የውጊያ ግዳጆችን ይለማመዳል፣
◻ ሩሲያ ወደ ጦር መሣሪያ እሽቅድምድም ውስጥ የመግባት ፍላጎት የላትም፣
◻ በሩሲያ እና ቤላሩስ መካከል የሚደረጉ የጋራ የኒውክሌር ልምምዶች ወታደራዊ ወንድማማችነትን እንዲሁም የክፍለ-ጦሮች ቅንጅትን ያጠናክራሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X