"የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኡጋንዳ ባለሥልጣናት ከአጋር ሀገራትና ከሚመለከታቸው ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በሚያገኙት ድጋፍ፤ ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ውስጥ መቆጣጠር ይችላሉ ብለን እንጠብቃለን" ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ገልጸዋል።

© telegram sputnik_ethiopia"የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኡጋንዳ ባለሥልጣናት ከአጋር ሀገራትና ከሚመለከታቸው ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በሚያገኙት ድጋፍ፤ ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ውስጥ መቆጣጠር ይችላሉ ብለን እንጠብቃለን" ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ገልጸዋል።
የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኡጋንዳ ባለሥልጣናት ከአጋር ሀገራትና ከሚመለከታቸው ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በሚያገኙት ድጋፍ፤ ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ውስጥ መቆጣጠር ይችላሉ ብለን እንጠብቃለን ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ገልጸዋል። - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.05.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኡጋንዳን የኢቦላ ወረርሽኝ መከላከል ጥረት እንደምታግዝ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

 

​"የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኡጋንዳ ባለሥልጣናት ከአጋር ሀገራትና ከሚመለከታቸው ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በሚያገኙት ድጋፍ፤ ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ውስጥ መቆጣጠር ይችላሉ ብለን እንጠብቃለን" ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ገልጸዋል።

​ የሩሲያ የሸማቾች መብትና ደህንነት ተቆጣጣሪ ተቋም ሮስፖትሬብናድዞር፤ ቀደም ሲል የኢቦላ ወረርሽኙን ለመከላከልና የስርጭት ሁኔታውን ለማጥናት የሚያግዝ የባለሙያዎች ቡድን ወደ ኡጋንዳ መላኩ ይታወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0