ኢራን የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ በቁጥጥሯ ስር መሆኑን የሚያሳይ ካርታ ይፋ አደረገች

© telegram sputnik_ethiopiaኢራን የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ በቁጥጥሯ ስር መሆኑን የሚያሳይ ካርታ ይፋ አደረገች
ኢራን የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ በቁጥጥሯ ስር መሆኑን የሚያሳይ ካርታ ይፋ አደረገች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.05.2026
ሰብስክራይብ

ኢራን የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ በቁጥጥሯ ስር መሆኑን የሚያሳይ ካርታ ይፋ አደረገች

የኢራን የፋርስ ባሕረ ሰላጤ ባለሥልጣን፤ ሁለቱም የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ አቅጣጫዎች በኢራን ወታደራዊ ቁጥጥር ስር መሆናቸውን የሚያሳይ ካርታ አውጥቷል።

🟠 በደቡብ በኩል እስከ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፉጃይራህ ወደብ ድረስ የሚዘልቅ ሲሆን በምዕራብ በኩል ደግሞ ዱባይ አቅራቢያ ይደርሳል።

🟠 ቴህራን በእነዚህ አካባቢዎች በኩል አልፎ ለመጓዝና ወደ ወሽመጡ ለመግባት ቅድመ ፈቃድ ማግኘት እንደሚያስፈልግ አስታውቃለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0