ሩሲያ ለኒውክሌር ልምምድ የኢስካንደር-ኤም ሚሳኤል ሥርዓቷን ቤላሩስ ውስጥ አሠማራች

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ለኒውክሌር ልምምድ የኢስካንደር-ኤም ሚሳኤል ሥርዓቷን ቤላሩስ ውስጥ አሠማራች

​ በወታደራዊ ልምምዱ ወቅት የኒውክሌር ጦር መሣሪያዎቹ ቤላሩስ ውስጥ ወደሚገኙ የሚሳኤል ብርጌድ የስምሪት ስፍራዎች እንደተንቀሳቀሱ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

​ ቤላሩስ ግንቦት 10 ቀን በኒውክሌር መሣሪያዎች ዝግጁነት ዙሪያ ወታደራዊ ልምምድ አካሂዳለች።

​ℹ የልምምዱ ዋና ዓላማ የውጊያ ግዳጆችን በተሳካ ሁኔታ የመወጣት አቅምን መፈተሽና የወታደራዊ ባለሙያዎችን ብቃት ማሳደግ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0