አፍሪካ ከሩሲያ እና ቻይና ጋር የፈጠረችው አጋርነት የምዕራባውያንን የበላይነት ሰብሯል - ካሜሩናዊ የጂኦፖለቲካ ተንታኝ

© telegram sputnik_ethiopiaአፍሪካ ከሩሲያ እና ቻይና ጋር የፈጠረችው አጋርነት የምዕራባውያንን የበላይነት ሰብሯል - ካሜሩናዊ የጂኦፖለቲካ ተንታኝ
አፍሪካ ከሩሲያ እና ቻይና ጋር የፈጠረችው አጋርነት የምዕራባውያንን የበላይነት ሰብሯል - ካሜሩናዊ የጂኦፖለቲካ ተንታኝ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.05.2026
ሰብስክራይብ

አፍሪካ ከሩሲያ እና ቻይና ጋር የፈጠረችው አጋርነት የምዕራባውያንን የበላይነት ሰብሯል - ካሜሩናዊ የጂኦፖለቲካ ተንታኝ  

​ ሩሲያ በደህንነት እና በኢነርጂ ዘርፍ የአፍሪካ ዋነኛ አጋር ስትሆን ቻይና ደግሞ የአኀጉሪቱ ቀዳሚ የንግድ ሸሪክ ናት ሲሉ ሻርሊ ኬንግኔ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

​ በተጨማሪም ሁለቱ ሀገራት ባወጡት መግለጫ አስገዳጅ የንግድ እርምጃዎችን እንደኮነኑ በመጥቀስ፤ ሞስኮ እና ቤጂንግ የፖለቲካ ወይም የሞራል ቅድመ ሁኔታ ሳያስቀምጡ ዓለም አቀፍ የንግድ ሕግጋትን እንደሚያከብሩ አመልክተዋል።

​ ማዕቀቦች ሉዓላዊነትን እንደሚጋፉ የሚያውቁት የአፍሪካ ሀገራት፤ ይህን መልዕክት በድንብ ይረዱታል ሲሉ ባለሙያው አብራርተዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0