https://amh.sputniknews.africa/20260521/4069280.html
የመዲናዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፤ ፓርኩ አዲስ አበባን በዓለም ከሚገኙ ትላልቅ ከተሞች እኩል እንድትሄድ ከሚያደርጉ ልማቶች አንዱ እንደሆነ ገልጸዋል።
የመዲናዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፤ ፓርኩ አዲስ አበባን በዓለም ከሚገኙ ትላልቅ ከተሞች እኩል እንድትሄድ ከሚያደርጉ ልማቶች አንዱ እንደሆነ ገልጸዋል።
Sputnik አፍሪካ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ሁለገብ የሕዝብ መዝናኛ ፓርክ አስመረቀየመዲናዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፤ ፓርኩ አዲስ አበባን በዓለም ከሚገኙ ትላልቅ ከተሞች እኩል እንድትሄድ ከሚያደርጉ ልማቶች አንዱ እንደሆነ ገልጸዋል።በኢኮ ፓርኩ ውስጥ የተካተቱ... 21.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-21T11:43+0300
2026-05-21T11:43+0300
2026-05-21T12:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/15/4069956_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_275c8f67abe5ed565a60619115ce5f5e.jpg
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ሁለገብ የሕዝብ መዝናኛ ፓርክ አስመረቀየመዲናዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፤ ፓርኩ አዲስ አበባን በዓለም ከሚገኙ ትላልቅ ከተሞች እኩል እንድትሄድ ከሚያደርጉ ልማቶች አንዱ እንደሆነ ገልጸዋል።በኢኮ ፓርኩ ውስጥ የተካተቱ መገልገያዎች፦ፋውንቴን፣የእግር ኳስ ሜዳ፣የህጻናት መጫወቻ፣ አምፊ ቲዓትር፣ ፓርኪንግ እና ሌሎችም ናቸው። በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ አስኮ አዲስ ሰፈር የተገነባው ይህ ፓርክ፤ በ30 ቪህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/15/4069956_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_26007489bc829c784f1632bbc8071b50.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የመዲናዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፤ ፓርኩ አዲስ አበባን በዓለም ከሚገኙ ትላልቅ ከተሞች እኩል እንድትሄድ ከሚያደርጉ ልማቶች አንዱ እንደሆነ ገልጸዋል።
11:43 21.05.2026 (የተሻሻለ: 12:14 21.05.2026) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ሁለገብ የሕዝብ መዝናኛ ፓርክ አስመረቀ
የመዲናዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፤ ፓርኩ አዲስ አበባን በዓለም ከሚገኙ ትላልቅ ከተሞች እኩል እንድትሄድ ከሚያደርጉ ልማቶች አንዱ እንደሆነ ገልጸዋል።
በኢኮ ፓርኩ ውስጥ የተካተቱ መገልገያዎች፦
ፋውንቴን፣
የእግር ኳስ ሜዳ፣
የህጻናት መጫወቻ፣
አምፊ ቲዓትር፣
ፓርኪንግ እና ሌሎችም ናቸው።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ አስኮ አዲስ ሰፈር የተገነባው ይህ ፓርክ፤ በ30 ቪህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X