https://amh.sputniknews.africa/20260521/4068722.html
ታንዛኒያ በአዲሱ የሩሲያ የቀጥታ በረራ ተጨማሪ ቱሪስቶችን መሳብ ትሻላች - ባለሥልጣን
ታንዛኒያ በአዲሱ የሩሲያ የቀጥታ በረራ ተጨማሪ ቱሪስቶችን መሳብ ትሻላች - ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያ በአዲሱ የሩሲያ የቀጥታ በረራ ተጨማሪ ቱሪስቶችን መሳብ ትሻላች - ባለሥልጣን አዲሶቹ በረራዎች አስተማማኝና የዳበረ ገበያን ነው የሚቀላቀሉት ሲሉ የታንዛኒያ የተፈጥሮ ሀብት እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዋና ፀሐፊ ሀሰን አባሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ... 21.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-21T11:07+0300
2026-05-21T11:07+0300
2026-05-21T11:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/15/4068569_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_963905b4f01e0858ccde4db9805f4df4.jpg
ታንዛኒያ በአዲሱ የሩሲያ የቀጥታ በረራ ተጨማሪ ቱሪስቶችን መሳብ ትሻላች - ባለሥልጣን አዲሶቹ በረራዎች አስተማማኝና የዳበረ ገበያን ነው የሚቀላቀሉት ሲሉ የታንዛኒያ የተፈጥሮ ሀብት እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዋና ፀሐፊ ሀሰን አባሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።"በመረጃዎቻችን መሠረት በአሁኑ ወቅት ከሩሲያ የሚመጡ ጎብኚዎች ቁጥር ከፍተኛ እና በቋሚነት እያደገ የሚገኝ ነው" ሲሉ አክለው ገልጸዋል። ለአብነትም ሀገሪቱ እ.ኤ.አ ከ2023–2024፣ 11 ሺህ ጎብኚዎችን እንዳስተናገደችና ቁጥሩ በ2024–2025 ወደ 12 ሺህ ከፍ ማለቱን ጠቁመዋል።"በአሁኑ ወቅት ኤር ታንዛኒያ ከሩሲያ ወደ ታንዛኒያ ሊጓዙ የሚችሉ 17 ሺህ ደንበኞች አሉት። በረራዎቹ ሲጀመሩና ሌሎች ስትራቴጂዎቻችን ሲጠናከሩ ቁጥሩ ከዚህ የበለጠ ይሆናል።"በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ታንዛኒያ በአዲሱ የሩሲያ የቀጥታ በረራ ተጨማሪ ቱሪስቶችን መሳብ ትሻላች - ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያ በአዲሱ የሩሲያ የቀጥታ በረራ ተጨማሪ ቱሪስቶችን መሳብ ትሻላች - ባለሥልጣን
2026-05-21T11:07+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/15/4068569_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_d49dd9b8d95c780bea33af9a6bee16fe.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ታንዛኒያ በአዲሱ የሩሲያ የቀጥታ በረራ ተጨማሪ ቱሪስቶችን መሳብ ትሻላች - ባለሥልጣን
11:07 21.05.2026 (የተሻሻለ: 11:14 21.05.2026) ታንዛኒያ በአዲሱ የሩሲያ የቀጥታ በረራ ተጨማሪ ቱሪስቶችን መሳብ ትሻላች - ባለሥልጣን
አዲሶቹ በረራዎች አስተማማኝና የዳበረ ገበያን ነው የሚቀላቀሉት ሲሉ የታንዛኒያ የተፈጥሮ ሀብት እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዋና ፀሐፊ ሀሰን አባሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"በመረጃዎቻችን መሠረት በአሁኑ ወቅት ከሩሲያ የሚመጡ ጎብኚዎች ቁጥር ከፍተኛ እና በቋሚነት እያደገ የሚገኝ ነው" ሲሉ አክለው ገልጸዋል።
ለአብነትም ሀገሪቱ እ.ኤ.አ ከ2023–2024፣ 11 ሺህ ጎብኚዎችን እንዳስተናገደችና ቁጥሩ በ2024–2025 ወደ 12 ሺህ ከፍ ማለቱን ጠቁመዋል።
"በአሁኑ ወቅት ኤር ታንዛኒያ ከሩሲያ ወደ ታንዛኒያ ሊጓዙ የሚችሉ 17 ሺህ ደንበኞች አሉት። በረራዎቹ ሲጀመሩና ሌሎች ስትራቴጂዎቻችን ሲጠናከሩ ቁጥሩ ከዚህ የበለጠ ይሆናል።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X