https://amh.sputniknews.africa/20260521/4068286.html
ሩሲያ እና ቻይና በአፍሪካ ላይ የሚደረጉ ጫናዎችን ማውገዛቸው አኅጉሪቱ ከፍተኛ ተፅዕኖ መቋቋም የሚችል ኢኮኖሚ እንድትገነባ ያስችላታል - አልጄሪያዊ ተመራማሪ
ሩሲያ እና ቻይና በአፍሪካ ላይ የሚደረጉ ጫናዎችን ማውገዛቸው አኅጉሪቱ ከፍተኛ ተፅዕኖ መቋቋም የሚችል ኢኮኖሚ እንድትገነባ ያስችላታል - አልጄሪያዊ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ቻይና በአፍሪካ ላይ የሚደረጉ ጫናዎችን ማውገዛቸው አኅጉሪቱ ከፍተኛ ተፅዕኖ መቋቋም የሚችል ኢኮኖሚ እንድትገነባ ያስችላታል - አልጄሪያዊ ተመራማሪየተወሰኑ ሀገራት ማዕቀቦችን ጨምሮ አፍሪካ ላይ ጫና የማሳደር ፖሊሲ እንደሚከተሉ መሐመድ ሳላህ... 21.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-21T10:26+0300
2026-05-21T10:26+0300
2026-05-21T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/15/4068346_0:78:1280:798_1920x0_80_0_0_bb4dbf174131718fff43fa80640c5b60.jpg
ሩሲያ እና ቻይና በአፍሪካ ላይ የሚደረጉ ጫናዎችን ማውገዛቸው አኅጉሪቱ ከፍተኛ ተፅዕኖ መቋቋም የሚችል ኢኮኖሚ እንድትገነባ ያስችላታል - አልጄሪያዊ ተመራማሪየተወሰኑ ሀገራት ማዕቀቦችን ጨምሮ አፍሪካ ላይ ጫና የማሳደር ፖሊሲ እንደሚከተሉ መሐመድ ሳላህ ጅማል ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። የሞስኮ እና የቤጂንግ የጋራ አቋም አፍሪካ ይበልጥ ሚዛናዊ እና ሁሉንም አካላት የሚያከብር የዓለም ሥርዓት እንዲኖር ለምታቀርበው ጥያቄ “ቅቡልነት ይሰጣል" ብለዋል። ይህ ዓይነቱ አካሄድ በሀገር ውስጥ ምንዛሬዎች የሚደረጉ የንግድ ልውውጦችን በማጠናከር እና የኢኮኖሚ አጋርነቷን በማስፋፋት ረገድ አፍሪካን ሊጠቅማት ይችላል ሲሉ አክለዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/15/4068346_57:0:1224:875_1920x0_80_0_0_039d1de209f945f4863a1f900ecc34b0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ እና ቻይና በአፍሪካ ላይ የሚደረጉ ጫናዎችን ማውገዛቸው አኅጉሪቱ ከፍተኛ ተፅዕኖ መቋቋም የሚችል ኢኮኖሚ እንድትገነባ ያስችላታል - አልጄሪያዊ ተመራማሪ
10:26 21.05.2026 (የተሻሻለ: 10:54 21.05.2026) ሩሲያ እና ቻይና በአፍሪካ ላይ የሚደረጉ ጫናዎችን ማውገዛቸው አኅጉሪቱ ከፍተኛ ተፅዕኖ መቋቋም የሚችል ኢኮኖሚ እንድትገነባ ያስችላታል - አልጄሪያዊ ተመራማሪ
የተወሰኑ ሀገራት ማዕቀቦችን ጨምሮ አፍሪካ ላይ ጫና የማሳደር ፖሊሲ እንደሚከተሉ መሐመድ ሳላህ ጅማል ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
የሞስኮ እና የቤጂንግ የጋራ አቋም አፍሪካ ይበልጥ ሚዛናዊ እና ሁሉንም አካላት የሚያከብር የዓለም ሥርዓት እንዲኖር ለምታቀርበው ጥያቄ “ቅቡልነት ይሰጣል" ብለዋል።
ይህ ዓይነቱ አካሄድ በሀገር ውስጥ ምንዛሬዎች የሚደረጉ የንግድ ልውውጦችን በማጠናከር እና የኢኮኖሚ አጋርነቷን በማስፋፋት ረገድ አፍሪካን ሊጠቅማት ይችላል ሲሉ አክለዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X