ሞስኮ እና ቤጂንግ ባለብዙ ዋልታ ዓለም መፍጠር እንደሚቻል አሳይተዋል - የቡርኪናቤ ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopiaሞስኮ እና ቤጂንግ ባለብዙ ዋልታ ዓለም መፍጠር እንደሚቻል አሳይተዋል - የቡርኪናቤ ባለሙያ
ሞስኮ እና ቤጂንግ ባለብዙ ዋልታ ዓለም መፍጠር እንደሚቻል አሳይተዋል - የቡርኪናቤ ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.05.2026
ሰብስክራይብ

ሞስኮ እና ቤጂንግ ባለብዙ ዋልታ ዓለም መፍጠር እንደሚቻል አሳይተዋል - የቡርኪናቤ ባለሙያ

በተለይም "በቻይና እና በሩሲያ መሪነት"፤ በዓለም የአሰላለፍ ለውጥ ለማምጣት የሚጥሩት የብሪክስ ሀገራት ናቸው ሲሉ አብዱላይ ናባሎም ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

ራዕያቸው ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች "በመከባበር " ላይ የተመሠረቱ እንዲሆኑ ነው ሲሉ ቡርኪና ፋሶ መቀመጫውን ያደረገው የፓን-አፍሪካ ማኅበራት እና ንቅናቄዎች ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ተናግረዋል።

ይህ አካሄድ ለአፍሪካ "ቅን አጋርነት እንድትፈጥር ዕድል ይሰጣታል" ሲሉ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0