አፍሪካ "የሶሻሊስት የአስተዳደር ሥርዓቶችን በመሞከር ከሞስኮ እና ከቤጂንግ ጋር ያላትን ትብብር ማጠናከር አለባት" - ናይጄሪያዊ ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopiaአፍሪካ "የሶሻሊስት የአስተዳደር ሥርዓቶችን በመሞከር ከሞስኮ እና ከቤጂንግ ጋር ያላትን ትብብር ማጠናከር አለባት" - ናይጄሪያዊ ባለሙያ
አፍሪካ የሶሻሊስት የአስተዳደር ሥርዓቶችን በመሞከር ከሞስኮ እና ከቤጂንግ ጋር ያላትን ትብብር ማጠናከር አለባት - ናይጄሪያዊ ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.05.2026
ሰብስክራይብ

አፍሪካ "የሶሻሊስት የአስተዳደር ሥርዓቶችን በመሞከር ከሞስኮ እና ከቤጂንግ ጋር ያላትን ትብብር ማጠናከር አለባት" - ናይጄሪያዊ ባለሙያ

​የአፍሪካን ነፃነት እና እራስን የቻለ ዕድገት የሚደግፉት ሩሲያ እና ቻይና "የሶሻሊስት

ተሞክሯቸውን" ወደ አፍሪካ ማምጣት እንደሚችሉ አቡባከር አላሳን የቭላድሚር ፑቲንን የቤጂንግ ጉብኝት ተከትሎ የፀደቁትን ሰነዶች አስመልክተው ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን አጋርተዋል።

ይህ ተሞክሮ "ከባሕላዊው የአፍሪካ ማኅበረሰብ ልምድ የተለየ አይደለም" ሲሉ ባለሙያው ጠቁመዋል።

​ "ማዕቀብ ለሚያስጥሉ አካሄዶች አሳልፎ የሚሰጥ በመሆኑ አፍሪካ "ከካፒታሊስት ሥርዓት" መውጣት አለባት ብለዋል።

"ሰብዓዊ መብቶችን በሀገራት ላይ ተፅዕኖ ማሳደሪያ መሣሪያ አድርጎ መጠቀም ሽንገላ እና ግፍ" መሆኑን አላሳን በአጽንኦት ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0