https://amh.sputniknews.africa/20260520/4066708.html
የሀገር በቀል እውቀት ለብዝሃ ህይወት ጥበቃ
የሀገር በቀል እውቀት ለብዝሃ ህይወት ጥበቃ
Sputnik አፍሪካ
#SovereigntySources |የሀገር በቀል እውቀት ለብዝሃ ህይወት ጥበቃ '' አፍሪካ ለአየር ንብረት ለውጥ የተጋለጠች አህጉር ነች፣ በእርግጥ አንድ ዓይነት ስነ ምህዳር አይደለም ያላት። ስለዚህ ይህ የሀገር በቀል እውቀት ለብዝሃ ህይወት... 20.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-20T21:08+0300
2026-05-20T21:08+0300
2026-05-20T21:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/4066708.jpg?1779300843
#SovereigntySources |የሀገር በቀል እውቀት ለብዝሃ ህይወት ጥበቃ '' አፍሪካ ለአየር ንብረት ለውጥ የተጋለጠች አህጉር ነች፣ በእርግጥ አንድ ዓይነት ስነ ምህዳር አይደለም ያላት። ስለዚህ ይህ የሀገር በቀል እውቀት ለብዝሃ ህይወት ይጠቅማል። ብዝሃ ህይወት ስንል ብዙ ዝርያ ያላቸው እንስሳት፣ ዕፅዋትና ደቂቀ ነፍሳትን አንድ ላይ የያዘ ነው " ሲሉ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ብዝሃ ህይወት ጥበቃ ዋና ዳይሬክተሩ ሺቲ ጋተው(ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።🪴 በዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የአፍሪካን ስነ ኑረቶችና ብዝሃ ህይወትን ለመጠበቅ ሀገር በቀል እውቀቶች ያላቸውን ሚናዎች የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ብዝሃ ህይወት ጥበቃ ዋና ዳይሬክተሩ ሺቲ ጋተው(ዶ/ር) ጋር ቆይታን አድርገናል። በክፍል ሁለት አፍሪካ በዓለም አቀፍ የሠው ሰራሽ አስተውህሎት ዕድገት ጉዞ ያላትን ቦታ ቴክኖሎጂ እንዲሁም የሰርቨር ቁጥጥርና አስተዳደር ባለሙያው ታደሰ ፀሃይነህ ጋር ቃኝተነዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ከቴሌግራም ሳይወጡ ፕሮግራሙን ያዳምጡ በድረ ገጻችን#SputnikRadio ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሀገር በቀል እውቀት ለብዝሃ ህይወት ጥበቃ
21:08 20.05.2026 (የተሻሻለ: 21:14 20.05.2026) #SovereigntySources |የሀገር በቀል እውቀት ለብዝሃ ህይወት ጥበቃ
'' አፍሪካ ለአየር ንብረት ለውጥ የተጋለጠች አህጉር ነች፣ በእርግጥ አንድ ዓይነት ስነ ምህዳር አይደለም ያላት። ስለዚህ ይህ የሀገር በቀል እውቀት ለብዝሃ ህይወት ይጠቅማል። ብዝሃ ህይወት ስንል ብዙ ዝርያ ያላቸው እንስሳት፣ ዕፅዋትና ደቂቀ ነፍሳትን አንድ ላይ የያዘ ነው " ሲሉ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ብዝሃ ህይወት ጥበቃ ዋና ዳይሬክተሩ ሺቲ ጋተው(ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
🪴 በዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የአፍሪካን ስነ ኑረቶችና ብዝሃ ህይወትን ለመጠበቅ ሀገር በቀል እውቀቶች ያላቸውን ሚናዎች የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ብዝሃ ህይወት ጥበቃ ዋና ዳይሬክተሩ ሺቲ ጋተው(ዶ/ር) ጋር ቆይታን አድርገናል።
በክፍል ሁለት አፍሪካ በዓለም አቀፍ የሠው ሰራሽ አስተውህሎት ዕድገት ጉዞ ያላትን ቦታ ቴክኖሎጂ እንዲሁም የሰርቨር ቁጥጥርና አስተዳደር ባለሙያው ታደሰ ፀሃይነህ ጋር ቃኝተነዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ከቴሌግራም ሳይወጡ ፕሮግራሙን ያዳምጡ
በድረ ገጻችን
#SputnikRadio
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox