https://amh.sputniknews.africa/20260520/4065419.html
ፑቲን ከ25 ዓመታት በፊት ላገኙት ቻይናዊ መሐንዲስ ስጦታ አበረከቱ
ፑቲን ከ25 ዓመታት በፊት ላገኙት ቻይናዊ መሐንዲስ ስጦታ አበረከቱ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን ከ25 ዓመታት በፊት ላገኙት ቻይናዊ መሐንዲስ ስጦታ አበረከቱ ፔንግ ፓይ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት የተበረከተለትን የሩሲያ ኢምፔሪያል ፖርሲሊን (የሸክላ ዕቃ) ስብስብ ስጦታ በመክፈት ለስፑትኒክ ዘጋቢ አሳይቷል። ፑቲን እ.ኤ.አ 2000 ለመጀመሪያ ጊዜ... 20.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-20T19:48+0300
2026-05-20T19:48+0300
2026-05-20T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/14/4065266_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_125abfa03c9d3b7d0f2e8b673c8455a3.jpg
ፑቲን ከ25 ዓመታት በፊት ላገኙት ቻይናዊ መሐንዲስ ስጦታ አበረከቱ ፔንግ ፓይ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት የተበረከተለትን የሩሲያ ኢምፔሪያል ፖርሲሊን (የሸክላ ዕቃ) ስብስብ ስጦታ በመክፈት ለስፑትኒክ ዘጋቢ አሳይቷል። ፑቲን እ.ኤ.አ 2000 ለመጀመሪያ ጊዜ በቻይና ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ፔንግ ፓይ ገና ልጅ ነበር። ያ የልጅነት አጋጣሚ የሩሲያ ቋንቋ እንዲማር፣ በሞስኮ ትምህርቱን እንዲከታተል እና መሐንዲስ እንዲሆን ያነሳሳው፤ በህይወቱ እጅግ ብሩሕ ገፅ እንደነበር ይገልጻል። ፔንግ እና ፑቲን በሩሲያው ፕሬዚዳንት የቻይና ጉብኝት ወቅት እንደገና ተገናኝተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፑቲን ከ25 ዓመታት በፊት ላገኙት ቻይናዊ መሐንዲስ ስጦታ አበረከቱ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን ከ25 ዓመታት በፊት ላገኙት ቻይናዊ መሐንዲስ ስጦታ አበረከቱ
2026-05-20T19:48+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/14/4065266_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_d9a3dd91add3401f5440a2d12de41fcd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን ከ25 ዓመታት በፊት ላገኙት ቻይናዊ መሐንዲስ ስጦታ አበረከቱ
19:48 20.05.2026 (የተሻሻለ: 19:54 20.05.2026) ፑቲን ከ25 ዓመታት በፊት ላገኙት ቻይናዊ መሐንዲስ ስጦታ አበረከቱ
ፔንግ ፓይ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት የተበረከተለትን የሩሲያ ኢምፔሪያል ፖርሲሊን (የሸክላ ዕቃ) ስብስብ ስጦታ በመክፈት ለስፑትኒክ ዘጋቢ አሳይቷል።
ፑቲን እ.ኤ.አ 2000 ለመጀመሪያ ጊዜ በቻይና ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ፔንግ ፓይ ገና ልጅ ነበር። ያ የልጅነት አጋጣሚ የሩሲያ ቋንቋ እንዲማር፣ በሞስኮ ትምህርቱን እንዲከታተል እና መሐንዲስ እንዲሆን ያነሳሳው፤ በህይወቱ እጅግ ብሩሕ ገፅ እንደነበር ይገልጻል።
ፔንግ እና ፑቲን በሩሲያው ፕሬዚዳንት የቻይና ጉብኝት ወቅት እንደገና ተገናኝተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X