https://amh.sputniknews.africa/20260520/4064123.html
የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የተበረከተላቸውን ከፍተኛ ዕውቅና እና ሜዳሊያ ተረከቡ
የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የተበረከተላቸውን ከፍተኛ ዕውቅና እና ሜዳሊያ ተረከቡ
Sputnik አፍሪካ
የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የተበረከተላቸውን ከፍተኛ ዕውቅና እና ሜዳሊያ ተረከቡ እውቅናው የተበረከተው ሚኒስትሯ፤ እ.ኤ.አ በ2024 በሩሲያ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ላበረከቱት... 20.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-20T18:20+0300
2026-05-20T18:20+0300
2026-05-20T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/14/4064203_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_717c548c5edf341f21001b30aaddd5cb.jpg
የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የተበረከተላቸውን ከፍተኛ ዕውቅና እና ሜዳሊያ ተረከቡ እውቅናው የተበረከተው ሚኒስትሯ፤ እ.ኤ.አ በ2024 በሩሲያ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ላበረከቱት የላቀ አስተዋፅኦ መሆኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ አስታውቋል። ሽልማቱን ያስረከቡት በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ዬቭጌኒ ተርኪን፤ “የሩሲያ መንግሥት የሁለቱን ሀገራት ወጣቶች በተለያዩ የልማት ዘርፎች እና ትብብሮች ለማሳተፍ በትጋት እየሠራ ነው” ብለዋል። ዶ/ር ኤርጎጌ በበኩላቸው፤ ለተሰጣቸው ከፍተኛ ዕውቅና ምሥጋናቸውን በማቅረብ፤ በኢትዮጵያና በመላው አፍሪካ የወጣቶችን አቅም ለመገንባትና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ከሩሲያ ጋር በቅርበት ለመሥራት ቁርጠኝነታቸውን አረጋግጠዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/14/4064203_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_a849ee0d9cd0f24eb6148b8af5112d10.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የተበረከተላቸውን ከፍተኛ ዕውቅና እና ሜዳሊያ ተረከቡ
18:20 20.05.2026 (የተሻሻለ: 18:44 20.05.2026) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የተበረከተላቸውን ከፍተኛ ዕውቅና እና ሜዳሊያ ተረከቡ
እውቅናው የተበረከተው ሚኒስትሯ፤ እ.ኤ.አ በ2024 በሩሲያ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ላበረከቱት የላቀ አስተዋፅኦ መሆኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ አስታውቋል።
ሽልማቱን ያስረከቡት በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ዬቭጌኒ ተርኪን፤ “የሩሲያ መንግሥት የሁለቱን ሀገራት ወጣቶች በተለያዩ የልማት ዘርፎች እና ትብብሮች ለማሳተፍ በትጋት እየሠራ ነው” ብለዋል።
ዶ/ር ኤርጎጌ በበኩላቸው፤ ለተሰጣቸው ከፍተኛ ዕውቅና ምሥጋናቸውን በማቅረብ፤ በኢትዮጵያና በመላው አፍሪካ የወጣቶችን አቅም ለመገንባትና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ከሩሲያ ጋር በቅርበት ለመሥራት ቁርጠኝነታቸውን አረጋግጠዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

