https://amh.sputniknews.africa/20260520/4062642.html
ሶማሊያ፤ ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለመግዛት ማቀዷን አስታወቀች
ሶማሊያ፤ ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለመግዛት ማቀዷን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ሶማሊያ፤ ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለመግዛት ማቀዷን አስታወቀችየሀገሪቱ የኢነርጂ ሚኒስትር አብዱላሂ ቢድሃን ዋርሳሜ፤ “የሶማሊያ መንግሥት ከጎረቤት ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስገባት በሚቻልበት መንገድ ዙሪያ እየሠራ ነው” ሲሉ ለሚዲያ... 20.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-20T16:39+0300
2026-05-20T16:39+0300
2026-05-20T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/14/4062489_50:0:850:450_1920x0_80_0_0_dc956937d0372c328f70e65908c4759c.jpg
ሶማሊያ፤ ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለመግዛት ማቀዷን አስታወቀችየሀገሪቱ የኢነርጂ ሚኒስትር አብዱላሂ ቢድሃን ዋርሳሜ፤ “የሶማሊያ መንግሥት ከጎረቤት ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስገባት በሚቻልበት መንገድ ዙሪያ እየሠራ ነው” ሲሉ ለሚዲያ ተናግረዋል፡፡ መንግሥታቸው የኤሌክትሪክ ኃይሉን በሦስት መግቢያ መስመሮች ማለትም በዶሎው፣ በዋጃሌ እና በጎልዶጎብ በኩል በማስገባት በመላ ሀገሪቱ ለሚገኙ ከተሞች ለማሠራጨት ማቀዱን ገልጸዋል። ለሁለቱ የታቀዱ የማስተላለፊያ መስመሮች የተደረገው የአዋጭነት ጥናት አስቀድሞ መጠናቀቁንም ዘገባው ጨምሮ አመልክቷል። ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀንድ ሀገራት መካከል ለኬንያ፣ ጅቡቲ፣ ታንዛኒያ እና ሱዳን የኤሌትሪክ ሽያጭ እያከናወነች መሆኑ ይታወቃል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/14/4062489_150:0:750:450_1920x0_80_0_0_8c3faf3a246c4d6a7f52410132ffa0f1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሶማሊያ፤ ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለመግዛት ማቀዷን አስታወቀች
16:39 20.05.2026 (የተሻሻለ: 16:44 20.05.2026) ሶማሊያ፤ ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለመግዛት ማቀዷን አስታወቀች
የሀገሪቱ የኢነርጂ ሚኒስትር አብዱላሂ ቢድሃን ዋርሳሜ፤ “የሶማሊያ መንግሥት ከጎረቤት ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስገባት በሚቻልበት መንገድ ዙሪያ እየሠራ ነው” ሲሉ ለሚዲያ ተናግረዋል፡፡
መንግሥታቸው የኤሌክትሪክ ኃይሉን በሦስት መግቢያ መስመሮች ማለትም በዶሎው፣ በዋጃሌ እና በጎልዶጎብ በኩል በማስገባት በመላ ሀገሪቱ ለሚገኙ ከተሞች ለማሠራጨት ማቀዱን ገልጸዋል።
ለሁለቱ የታቀዱ የማስተላለፊያ መስመሮች የተደረገው የአዋጭነት ጥናት አስቀድሞ መጠናቀቁንም ዘገባው ጨምሮ አመልክቷል።
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀንድ ሀገራት መካከል ለኬንያ፣ ጅቡቲ፣ ታንዛኒያ እና ሱዳን የኤሌትሪክ ሽያጭ እያከናወነች መሆኑ ይታወቃል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X