የሩሲያ ጦር በኒውክሌር ልምምድ ወደ ከፍተኛ የውጊያ ዝግጁነት ተሸጋግሯል - የመከላከያ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር በኒውክሌር ልምምድ ወደ ከፍተኛ የውጊያ ዝግጁነት ተሸጋግሯል - የመከላከያ ሚኒስቴር

​ የጦር መኮንኖች የኢስካንደር-ኤም ልዩ የጦር መሣሪያዎችን ማውጣት፣ የማስወንጨፊያ ተሽከርካሪዎችን ማስታጠቅ እና ለተኩስ ዝግጅት ወደተመረጡ ቦታዎች በድብቅ መገስገስ ሠልጥነዋል።

ወታደራዊ ልምምዱ የሚከተሉትን ያካትታል፦

​▪ ከ64 ሺህ በላይ የጦር አባላት፣

▪ ከ7 ሺህ 800 በላይ የጦር መሣሪያዎችና ቁሳቁሶች፤ ከ200 በላይ ሚሳኤል ማስወንጨፊያዎች፣

▪ ከ140 በላይ የጦር አውሮፕላኖች፣

▪ 73 የባሕር ተዋጊ መርከቦች፣

▪ 13 ሰርጓጅ መርከቦች።

​ ልምምዱ በቤላሩስ የሠፈሩትን የኒውክሌር መሣሪያዎች በጋራ ማዘጋጀት እና ጥቅም ላይ ማዋልንም ያካተተ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0