ኢትዮጵያ በአሜሪካ-ኢራን ጦርነት ተስተጓጉሎ የነበረውን የሥጋ ወጪ ንግድ ዳግም ጀመረች

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ በአሜሪካ-ኢራን ጦርነት ተስተጓጉሎ የነበረውን የሥጋ ወጪ ንግድ ዳግም ጀመረች
ኢትዮጵያ በአሜሪካ-ኢራን ጦርነት ተስተጓጉሎ የነበረውን የሥጋ ወጪ ንግድ ዳግም ጀመረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.05.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በአሜሪካ-ኢራን ጦርነት ተስተጓጉሎ የነበረውን የሥጋ ወጪ ንግድ ዳግም ጀመረች

 

⭐ የተቋረጠው ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚላከው እና 30 በመቶ የሚሆነው የሀገሪቱ የሥጋ ወጪ ምርት ድርሻ እንደነበር የኢትዮጵያ የሥጋ አምራቾችና ላኪዎች ማኅበር ገልጿል። 

የማኅበሩ የቦርድ ፕሬዝዳንት ከሊፍ ሁሴን፤ መስተጓጎሉ የተፈጠረው በረመዳን ጾም ወቅት በመሆኑ ከባድ የሚባል ጉዳት አለማድረሱን ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡

 

የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ ኢትዮጵያ የሥጋ ወጪ ንግድ መዳረሻዎቿን ማስፋት እንዳለባት ያሰተማረ ሆኖ አልፏል ሲል ቀደም ሲል ማኅበሩ ለስፑትኒክ አፍሪካ መግለጹ ይታወሳል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0