https://amh.sputniknews.africa/20260520/4061531.html
ኢትዮጵያ እና ቻይና የኢንቨስትመንት ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ
ኢትዮጵያ እና ቻይና የኢንቨስትመንት ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ቻይና የኢንቨስትመንት ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ የቻይና ባለሃብቶች ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዘለቀ ተመስገን በቻይና ሕዝባዊ... 20.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-20T14:14+0300
2026-05-20T14:14+0300
2026-05-20T14:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/14/4061378_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_14e4939243d5d347de54903e94345482.jpg
ኢትዮጵያ እና ቻይና የኢንቨስትመንት ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ የቻይና ባለሃብቶች ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዘለቀ ተመስገን በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት አማካሪ ከተመራ ልዑክ ጋር ባደረጉት ውይይት ተናግረዋል። “...በተለይም በማኑፋክቸሪንግ፣ በኢነርጂ፣ በግብርና፣ በማዕድን፣ በቴክኖሎጂ እና በቱሪዝም ዘርፎች ያሉ ሰፊ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ለቻይና ባለሀብቶች ክፍት ናቸው” ብለዋል። የቻይና ልዑክ መሪ ዡ ሺያዶንግ በበኩላቸው፤ ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የረጅም ጊዜ ወዳጅነትና የኢኮኖሚ ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገልጸዋል ሲል የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/14/4061378_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_867104bd76a6b7430b0d573c75b69082.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ እና ቻይና የኢንቨስትመንት ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ
14:14 20.05.2026 (የተሻሻለ: 14:24 20.05.2026) ኢትዮጵያ እና ቻይና የኢንቨስትመንት ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ
የቻይና ባለሃብቶች ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዘለቀ ተመስገን በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት አማካሪ ከተመራ ልዑክ ጋር ባደረጉት ውይይት ተናግረዋል።
“...በተለይም በማኑፋክቸሪንግ፣ በኢነርጂ፣ በግብርና፣ በማዕድን፣ በቴክኖሎጂ እና በቱሪዝም ዘርፎች ያሉ ሰፊ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ለቻይና ባለሀብቶች ክፍት ናቸው” ብለዋል።
የቻይና ልዑክ መሪ ዡ ሺያዶንግ በበኩላቸው፤ ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የረጅም ጊዜ ወዳጅነትና የኢኮኖሚ ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገልጸዋል ሲል የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X