የሩሲያ እና ቻይና መግለጫ ‘በባለብዙ- ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ነው’ - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ እና ቻይና መግለጫ ‘በባለብዙ- ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ነው’ - ባለሙያ
የሩሲያ እና ቻይና መግለጫ ‘በባለብዙ- ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ነው’ - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.05.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ እና ቻይና መግለጫ ‘በባለብዙ- ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ነው’ - ባለሙያ

​ዶናልድ ትራምፕ በቻይና ካደረጉት ጉብኝት በኋላ የተፈረመው ይህ መግለጫ፤ የአንድ ኃይል የበላይነት ዘመን ማክተሙን ያሳያል ሲሉ ሩሲያዊዋ የፖለቲካ ተንታኝ የካተሪና ዛክሊያዝሚንስካያ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። እንደ ባለሙያዋ አመለካከት አሜሪካ በቻይና ላይ ለማሳደር  የሞከረችው ተፅዕኖ ከሽፏል።

​ ሩሲያ እና ቻይና ስለ ባለብዙ-ዋልታ ዓለም ማውራት ብቻ ሳይሆን በሁለትዮሽ ሰነዶቻቸውም ጭምር አካተውታል፣

​ ይህ ሞዴል የተለያየ ሥልጣኔ ያላቸው ሀገራት በሰላም አብረው እንዲኖሩ በማበረታታት፤ በምዕራባውያን እሴቶች ላይ የመመስረት አስፈላጊነት ውድቅ ያደርጋል፣

​ ይህ ታሪካዊ ሰነድ ከአንድ ወገን ተጽዕኖ ነፃ መሆን ለሚፈልጉ ሀገራት አማራጭ መንገድ የሚያቀርብ እና የባለብዙ ዋልታ ዓለም አስፈላጊነትን የሚያረጋግጥ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0